በማህበራዊ ሚዲያ የሚላኩልን አሳሳች አጓጊ መልዕክቶችና መከላከያ መንገዶቹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአሁኑ ወቅት የሳይበር ጠላፊዎች የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ገጽ ለመንጠቅ የተለያዩ አማራጮችን እየተጠቀሙ እንደሆነ ይታወቃል፡፡…
ኢትዮ ቴሌኮምና ዜድቲኢ ኩባንያ የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በጋራ ለገበያ ለማቅረብ ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና ዜድቲኢ ኩባንያ የ’ዜድቲኢ ብሌድ ቨርዥን 50’ ዲዛይንን ጨምሮ የተለያዩ ተንቀሳቃሽ ስልኮችን በጋራ ለገበያ…
አፕል ቀዳሚ የስማርት ስልክ አምራችነቱን ስፍራ ከሳምሰንግ ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ12 ዓመታት በሳምሰንግ ተይዞ የቆየውን ዓለም አቀፍ የስማርት ስልክ አምራችነትን የቀዳሚነት ደረጃ አፕል ኩባንያ ተረከበ።…
ሰው ሠራሽ አስተውኅሎት 60 በመቶ ያደጉ ሀገራት ሥራ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው ሠራሽ አስተውኅሎት ባደጉ ሀገራት 60 በመቶ በሚሆነው ሥራ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖውን እንደሚያሳርፍ ተነግሯል፡፡
የዓለም አቀፉ የገንዘብ…
ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መር ልማትን ማረጋገጥ የሀገር ህልውና ጉዳይ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን መር ልማትን ማረጋገጥ ምርጫ ሳይሆን የሀገር ህልውና ጉዳይ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…
የግል ዳታ ጥበቃ አዋጅ የዲጂታል ኢኮኖሚውን ለማሳደግ ፋይዳው የጎላ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግል ዳታ ጥበቃ ረቂቅ አዋጅ ለብዙ ዓመታት ማገልገል እንዲችል ታሳቢ ተደርጎ በቀጣይ የሚጸድቅ መሆኑን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት…
ቱርክ ሁለተኛውን ሞዴል የኤሌክትሪክ መኪና ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቶግ የተባለው የቱርክ ኤሌክትሪክ መኪና አምራች ኩባንያ ሁለተኛ ሞዴል መኪና ይፋ አድርጓል፡፡
በሀገር ውስጥ የተመረተው ሁለተኛው ሞዴል መኪና…
ቻይና አነስተኛ የኤሌክትሪክ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራን በተሳካ ሁኔታ አከናወነች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አነስተኛ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰራ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራን በተሳካ ሁኔታ ማከናወኗ ተሰምቷል፡፡
ሁለት ሰው ማሳፈር…
ለዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ስኬታማነት እየተሰሩ ባሉ ፕሮጀክቶች ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ስኬታማ ለማድረግ እየተሰሩ ያሉ ፕሮጀክቶች ላይ የምክክር መድረክ ተካሄዷል፡፡
የኢኖቬሽንና…