አሜሪካ በግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አፕል ላይ ክስ መሰረተች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ‘አፕል’ የስማርትፎን ገበያውን በብቸኝነት እየተጠቀመ ነው ስትል አሜሪካ ከሳለች።
የአሜሪካ ፍርድ ቤት…
ያልተመጠነ የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ ህመም እየዳረገ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያልተመጠነ የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ ህመም እያጋለጠ መሆኑን ጥናቶች አመላከቱ፡፡
አሜሪካዊው የማህበራዊ ስነ-ልቦና…
ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በገጠር አካባቢዎች ለማስፋፋት መስራት አለባት – የዓለም ኢኮኖሚ…
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በገጠር አካባቢዎች ለማስፋፋት መስራት አለባት ሲል የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ገለጸ፡፡
የዓለም ኢኮኖሚ…
በሁዋዌ የአይሲቲ አህጉራዊ ውድድር ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች 3ኛ ደረጃን ያዙ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተኒዚያ በተካሄደው የሁዋዌ የአይሲቲ ክፍለ አህጉራዊ ፍጻሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቅቀዋል።…
የሳይበር ደህንነትና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ደህንነትና የዲጂታል ሽግግር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡
ጉባኤው የኢትዮጵያን የሳይበር ደህንነትና ሉዓላዊነት…
ኤክስ በአውሮፓ ህብረት አዲስ ገደቦች ሊጣሉበት እንደሚችል ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤክስ (የቀድሞው ትዊተር) የተሰኘው ማህበራዊ ትስስር ገጽ በአውሮፓ ህብረት አዲስ ገደቦች ሊጣሉበት እንደሚችል ተመላክቷል፡፡…
በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችን ለመከላከያ የባንኮች ሚና
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞባይል ባንኪንግ አማካኝነት የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችን ከመከላከል አንጻር የፋይናንስ ተቋማትና ባንኮች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል፡፡…
በኢትዮጵያ የበለጸገው የሕፃናት ቆዳ በሽታ ልየታ ሲስተም ደርምኔት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደርምኔት በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የበለፀገ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤት ነዉ፡፡
ሥርዓቱ የሕፃናት…
‹‹የዲጂታል ኢትዮጵያ ሣምንት›› ከነገ ጀምሮ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ‹‹የዲጂታል ኢትዮጵያ ሣምንት›› ከየካቲት 18 እስከ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ለአምስት ቀናት እንደሚካሄድ የኢኖቬሽንና…