ሩሲያ ከመስመር ዝርጋታ ውጭ የሆነ የበይነ መረብ አገልግሎትን ሙከራ አካሄደች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)ሩሲያ ለአለም አቀፍ በይነመረብ አማራጭ የሚሆን አር ዩ ኔት የተሰኘ ኢንተርኔት በተሳካ ሁኔታ መሞከሯን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል ፡፡…
ጎጉል እና አፕል ለስለላ ጥቅም ላይ ይውላል ያሉትን የቶቶክ መተግበሪያ አስወገዱ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎጉል እና አፕል ለስለላ ጥቅም ላይ ይውላል በማለት የጠረጠሩትን የተባበሩት አረብ ኤምሬቶችን መተግበሪያ ቶቶክን ማስወገዳቸው ተገለፀ፡፡…
የቻይና ስነ ፈለክ ተመራማሪዎች የመጀመሪዋን ከፀሀይ ስርዓት ውጪ የሆች ኤክሶፕላኔት አገኙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ስነ ፈለክ ተመራማሪዎች የመጀመሪዋን ከፀሀይ ስርዓት ውጪ የሆች ኤክሶፕላኔት ማግኘታቸው ተገለፀ።
በቻይና የሥነ ፈለክ…
ፌስቡክ በጓደኞች ጥቆማ ሂደት ላይ ስልክ ቁጥሮችን መጠቀም ሊያቆም ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣2012 (ኤፍቢሲ) ፌስቡክ ከግል መረጃ መጠበቅ ጋር ተያይዞ የአባላት የስልክ ቁጥሮች በጓደኞች ጥቆማ ሂደት ላይ መጠቀም ሊያቆም መሆኑ ተገለፀ ፡፡
የተጠቃሚዎች…
ቻይና ልዩ የበይነ መረብ ሳተላይት ይፋ ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋላክሲ ስፔስ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ በአይነቱ ልዩ የሆነ የበይነ መረብ ሳተላይት ይፋ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል።…
የኢትዮጵያ እና የህንድ የቴክኖሎጂ ድርጅቶት በቅንጅት መስራት የሚያስችላቸውን ጥምረት መሰረቱ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ እና የህንድ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎችና ድርጅቶች በቅንጅት መስራት የሚያስችላቸውን ጥምረት መሰረቱ።
ባለፉት…
ጉግል የክሮም 79 አዲስ ማዘመኛን አስወገደ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 7፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጉግል የክሮም 79 አዲስ ማዘመኛ ላይ የደህንነት ክፍተት ማግኘቱን ተከትሎ ማዘመኛውን ማስወገዱን አስታወቀ፡፡
ኩባንያው…
በለንደን ጎዳና ነዳጅ የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ታገዱ
አዲስ አበባ፣ ተህሳስ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)የከባቢ አየር ብክለትን ለመቀነስ በማዕከላዊ ለንደን ውስጥ ቤንዚን እና ናፍጣን የሚጠቀሙ ተሽከርካሪዎች ሊታገዱ መሆኑን የአካባቢው…
በኢትዮጵያ 59 ነጥብ 5 ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ ቃል ይጠቀማሉ- ጥናት
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ካሉ የኢንተርኔት አገልግሎቶች ተጠቃሚዎች ውስጥ 59 ነጥብ 5 ከመቶ የሚሆኑት ስልክ ቁጥርን እንደ ይለፍ-ቃል…