ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ የቴክኖሎጂ መሠረተ ልማቶችን ለመደገፍ ቢሊየን ዶላሮች መመደቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በኢንዶኔዥያ ከኮምፒዩተር አገልግሎት እና ሰው ሰራሽ አስተውሎት ጋር የተያያዙ መሠረተ ልማቶችን…
የኮምፒውተር ቫይረሶችን እንዴት መከላከል ይቻላል?
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምፒውተር ቫይረሶች የሚጠቀሙበት ኮምፒውተር ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ሰርጎ በመግባት መጠነ ሰፊ ጉዳቶችን ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡…
የስራ ፈጠራን የሚደግፈው ቲምቡክቱ ኢኒሼቲቭ በኢትዮጵያ ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የስራ ፈጠራና ስታርትአፕን የሚደግፈው ቲምቡክቱ ኢኒሼቲቭ በኢትዮጵያ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡
ኢኒሼቲቩ በተባበሩት መንግስታት…
ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን አስጀምሯል፡፡
በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ በወር በአማካይ 1…
በስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርዕይ እየተሳተፉ ያሉ ስታርት አፖች የመወዳደሪያ ስራዎቻቸውን አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስታርት አፕ ኢትዮጵያ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፉ ያሉ ስታርት አፖች የመወዳደሪያ ስራዎቻቸውን አቅርበዋል፡፡
በመጪው ቅዳሜ…
ቮይስ ኢንጂን- የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤት
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽሁፍን ወደ ተንቀሳቃሽ ምስል የሚቀይረውን መተግበሪያ ጨምሮ የተለያዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ…
የሳይበር ጥቃትን ለመከላከል የብሪክስ አባል ሀገራት በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኖሎጂ እድገትን ተከትሎ እየጨመረ የመጣውን የሳይበር ጥቃት ለመከላከል የብሪክስ አባል ሀገራት በትብብርና በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ…
ዊንጉ አፍሪካ በኢትዮጵያ የገነባው ዳታ ማዕከል ዓለም አቀፍ መመዘኛ በማሟላቱ የምስክር ወረቀት አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዊንጉ አፍሪካ በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ በኢትዮጵያ የገነባው ዳታ ማዕከል ዓለም አቀፍ የመመዘኛ መስፈርቶችን በማሟላት የምስክር ወረቀት አገኘ።…
ደስታ የተሰኘችው ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም ለእይታ ቀረበች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ከአይኮግ ላብስ፣ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድና ከራይድ ጋር በመተባበር ደስታ የተሰኘች ሮቦት…