ባለስልጣኑ በ198 ሺህ ደንበኞች የሞባይል ስልኮች ላይ በተጫነ መተግበሪያ ዘመናዊ የቆጣሪ ንባብን ተግባራዊ…
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን በ198 ሺህ ደንበኞች የሞባይል ስልኮች ላይ በተጫነ መተግበሪያ ዘመናዊ የቆጣሪ ንባብን ተግባራዊ እያደረገ…
ናሳ በጸሐይ ዙሪያ መረጃ የምታሰባስብ አዲስ መንኮራኩር ወደ ህዋ ሊልክ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) በጸሐይ ዙሪያ መረጃ የምታሰባስብ አዲስ መንኮራኩር ወደ ህዋ ሊልክ መሆኑን አስታውቋል።
በናሳ እና…
ብሪታኒያ የሁዋዌ 5ኛ ትውልድ ኔትወርክ በተወሰነ ገደብ ስራውን እንዲቀጥል ውሳኔ አሳለፈች
አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ የቻይናው ሁዋዌ 5ኛ ትውልድ (5G) ኔትወርክ በተወሰነ ገደብ በሀገሯ ስራውን እንዲቀጥል ውሳኔ አሳለፈች፡፡
ውሳኔው የተላለፈው…
ቻይና በማርስ ላይ የምታካሂደውን ጥናት የፊታችን ሃምሌ ወር ትጀምራለች
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና በማርስ ላይ የምታካሂደውን የመጀመሪያ ሳይንሳዊ ጥናት የፊታችን ሃምሌ ወር እንደምትጀምር ይፋ አድርጋለች።
ጥናቱን የምታከናውነው…
ረጅሙ የቦይንግ 777-9 ኤክስ አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን በስኬት አጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ረጅሙ የቦይንግ አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን በስኬት አጠናቋል።
ቦይንግ 777- 9 ኤክስ የተሰኘው ይህ አውሮፕላን ባለ ሁለት ሞተር እና…
በሀገር ውስጥ የተሰራው የማሳያ ታብሌት ለእይታ በቃ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር ውስጥ የተሰራው የማሳያ ታብሌት ለእይታ መብቃቱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ከ9ኛ እስከ…
በአይቮሪኮስት ከፕላስቲክ ውጤቶች የመማሪያ ክፍሎች እየተገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አይቮሪኮስት በትምህርት ቤቶች የመማሪያ ክፍሎችን ለመገንባት የተጣሉ የፕላስቲክ ውጤቶችን እየተጠቀመች ነው።
በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር…
ጀኔራል ሞተርስ አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪን አስተዋወቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀኔራል ሞተርስ በኤሌክትሪክ የሚሰራ አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪውን አስተዋወቀ።
አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪዎችን በማምረት ጀማሪ…
ቱርክ በዊኪፒዲያ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች
አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በዊኪፒዲያ ላይ ላለፉት ሶስት ዓመታት ጥላው የነበረውን እገዳ በማንሳት ተጠቃሚዎች ድረ ገፁን ማግኘት እንዲችሉ ፈቀደች።
የሀገሪቱ…