ያለ አሽከርካሪ የሚሰራ የእቃ ማመላለሸ ተሽከርካሪ ሙከራውን ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ያለ አሽከርካሪ የሚሰራ የእቃ ማመላለሽ ተሽከርካሪ በአሜሪካ ጎዳናዎች ላይ ሙከራ እንዲያደርግ ፈቃድ አገኘ።
ተሽከርካሪው…
ማይክሮሶፍት በዊንዶውስ 10 አጋጥሞት የነበረውን ችግር መፍታቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በዊንዶውስ 10 የመተግበሪያ ስርዓት አጋጥሞ የነበረውን ችግር መፍታቱን አስታወቀ።
በርካታ ተጠቃሚዎች መተግበሪያው ከትናንት…
በእንግሊዝ የመንገድ ላይ ምልክት የሚያደርገው ሮቦት ሙከራ ተደረገበት
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእንግሊዝ የተሰራውና የመንገድ ላይ ምልክት ማድረጊያው ሮቦት ሙከራውን አድርጓል።
ሮቦቱ የተለያዩ የመንገድ ምልክቶችን በማስመር ወጪና…
ጎግል የደንበኞችን የግል ተንቀሳቃሽ ምስል በስህተት ለሌሎች በማጋራቱ ይቅርታ ጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል የተወሰኑ ደንበኞችን የግል ተንቀሳቃሽ ምስል በስህተት ለሌሎች በማጋራቱ ይቅርታ ጠይቋል።
ችግሩ ደንበኞች የግል ገፃቸውን ለመለየት…
ፌስቡክ ፣ ጉግል እና ትዊተር ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የሚወጡ ሀሰተኛ መረጃዎችን እንደሚያጠፉ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ ፣ ጉግል እና ትዊተር እየተዛመተ የመጣውን ኮሮና ቫይረስ አስመልክቶ የሚወጡ የሐሰት ፈውሶችን እና የተሳሳቱ መረጃዎችን ከገጾቻቸው ላይ…
ዋትስ አፕ በሚሊየን በሚቆጠሩ ዘመናዊ ስልኮች ላይ አገልግሎት መስጠት ሊያቆም ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዋትስ አፕ የተሰኘው የፅሁፍ እና የምስል መልዕክት መለዋወጫ መተግበሪያ በሚሊየን በሚቆጠሩ ዘመናዊ ስልኮች ላይ ሲሰጥ የነበረውን አገልግሎት…
ጎግል በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ መረጃ የሚያቀርብ ማንቂያ ወደ ስራ አስገባ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ስለኮሮና ቫይረስ መረጃዎችን ለማቅረብ የኤስ ኦ ኤስ ማንቂያን ወደ ስራ ማስገባቱን አስታወቀ።
ኩባንያው በትናንትናው ዕለት ወደ ስራ…
ፌስቡክ የፊት ገጽታን ለመለየት በሚጠቀምበት መሳሪያ ዙሪያ የነበረውን ውዝግብ እልባት ሰጠ
አዲስ አበባ፣ጥር 21፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ የሰዎችን ምስል ለማጣራት እና ለመለየት የሚጠቀምበት መሳሪያ ጋር ተያይዞ ለረጅም ጊዜ የዘለቀውን የህግ ክርክር እልባት መስጠቱ ተገልጿል።…
ጎግል የቻይና ቢሮውን በጊዜያዊነት ዘጋ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በቻይና የሚገኘውን ቢሮውን በጊዜያዊነት መዝጋቱን አስታወቀ።
የመረጃ ማፈላለጊያ ገጹ ከቻይና በተጨማሪ…