በአፍሪካ የመጀመሪያው የድሮን ፎረም በሩዋንዳ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው ሰው አልባ አነስተኛ በራሪ አካላት (ድሮን) ፎረም በሩዋንዳ እየተካሄደ ይገኛል።
ለሶስት ቀናት በሚቆየው ፎረም…
አመታዊው የዘመናዊ ስልኮች ማሳያ ዝግጅት በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት ተሰረዘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየአመቱ በስፔን ባርሴሎና የሚካሄደውና የዓለማችን ትልቁ የዘመናዊ ስልኮች ማሳያ የሆነው የሞባይል ወርልድ ኮንግረስ በኮሮና ቫይረስ ስጋት…
በ2019 በመረጃ መረብ ጥቃት 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ተመዝብሯል – ኤፍ ቢ አይ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው የፈረንጆቹ 2019 በዓለም ዙሪያ በመረጃ መረብ ጥቃት 3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር መመዝበሩን የአሜሪካ የምርመራ ቢሮ (ኤፍ ቢ አይ)…
ሳምሰንግ ጋላክሲ ኤስ-20 እና ዜድ ፍሊፕ የተሰኙ አዳዲስ ስልኮች ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ግዙፉ የኤሌክትሮኒክስ አምራች ኩባንያ ሳምሰንግ የ5ኛ ትውልድ (5 ጂ) ኢንተርኔት የሚጠቀሙ ጋላክሲ ኤስ-20 እና ዜድ ፍሊፕ የተሰኙ አዳዲስ…
ቻይና ሰዎች ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ መሆን አለመሆናቸውን የሚለይ መተግበሪያ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣የካቲት 3፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና ሰዎች ለኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ መሆን አለመሆናቸውን የሚለይ መተግበሪያ ይፋ ማድረጓን አስታውቃለች፡፡
መሳሪያው ሰዎች በአቅራቢያቸው …
ሮቦቱ በአሜሪካ ታይም አደባባይ ስለ ኮሮና ቫይረስ መረጃ ሲሠጥ ዋለ
አዲስ አበባ፣የካቲት 3፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1 ነጥብ 5 ሜትር የሚረዝመው ማስታወቂያ ሮቦት በአሜሪካ ታይምስ አደባባይ ስለ ኮሮና ቫይረስ መረጃ ሲሠጥ መዋሉ ተገለጸ፡፡
ወዳጃዊ ፊት…
ሩሲያ 34 የብሪታኒያ የመገናኛ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ ላከች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 34 የብሪታኒያ የመገናኛ ሳተላይቶችን በተሳካ ሁኔታ ወደ ጠፈር መላኳ ተሰምቷል።
ሩሲያ ባለቤትነታቸው “ዋን ዌብ” ለተሰኘ…
የፌስቡክ ኩባንያ ትዊተርና ኢንስታግራም ገጾች በመረጃ መዝባሪዎች ተጠልፈው እንደነበር ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ዓርብ ዕለት የፌስቡክ ኩባንያ ትዊተር እና ኢንስታግራም ገጾች በመረጃ መዝባሪዎች ተጠልፈው እንደነበር ተገልጿል።
ገጾቹ …
ትዊተር በሶስት ወራት 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር በ2019 አራተኛ ሩብ ዓመት ከተጠበቀው በላይ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።
ይህም በሩብ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ…