ጎግል አዋኪ ያላቸውን 600 መተግበሪያዎች አገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል አዋኪ ያላቸውን 600 መተግበሪያዎች ማገዱን አስታወቀ።
ጎግል ከፕሌይ ስቶር ከተወገዱት 600 የአንድሮይድ መተግበሪያዎች ጋር…
የአሜሪካ የመረጃ ደህንነት ኤጀንሲ የመረጃ መረብ ጥቃት ደረሰበት
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መረጃ ደህንነት ኤጀንሲ የበይነ መረብ ጥቃት ሰለባ መሆኑ ተገለጸ።
ኤጀንሲው የሃገሪቱ ትላልቅ ወታደራዊ ግንኙነቶችን ጨምሮ…
ቲክ ቶክ አዲስ የደህንነት መተግበሪያ ይፋ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቲክ ቶክ አዲስ የደህንነት መተግበሪያ ይፋ ሊያደርግ ነው።
ቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው ቲክ ቶክ ወላጆች ልጆቻቸው የሚጠቀሙትን የማህበራዊ…
በአሜሪካ በተፈጸመ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመር ለሁለት ቀናት ተዘጋ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በተፈጥሮ ጋዝ ማስተላለፊያ ጣቢያ ላይ የደረሰ የመረጃ መረብ ጥቃት የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሩን ለሁለት ቀናት አዘግቷል።…
የሰውነት ሙቀትን የሚለይ ሮቦት ተሰራ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ተመራማሪዎች ያልተለመደና ወጣ ያለ የሰውነት ሙቀትን የሚለይ ሮቦት ሰርተዋል።
አዲሱ ሮቦት ሰው በብዛት በሚሰበሰብባቸው ስፍራዎች…
የኢትዮጵያ ልዩ ተውህቦና ተሰጥኦ ት/ቤትን በቴክኖሎጂ ለማደራጀት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣የካቲት10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴ ር የኢትዮጵያ ልዩ ተውህቦ እና ተሰጥኦ ትምህርት ቤትን በቴክኖሎጂ ለማደራጀት የሚያስችሉ የስምምነት ሰነድ ከኤች…
አፕል የኮሮና ቫይረስ የአይፎን አቅርቦትን ሊጎዳ እንደሚችል አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አፕል ከኮሮቫ ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ በቻይና ከተፈጠረው አለመረጋጋት የአይፎን አቅርቦት ሊጎዳ እንደሚችል አስጠነቀቀ፡፡
በቻይና…
ፌስቡክ የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመግታት ጥብቅ ቁጥጥር እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመግታት ጠንካራ ቁጥጥር እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ።
የፌስቡክ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ…
አሜሪካ በሁዋዌ ላይ ተጨማሪ ክስ መሰረተች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በቻይናው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሁዋዌ ላይ ተጨማሪ ክስ መመስረቷ ተገለፀ።
ዋሽንግተን ሁዋዌ ከአሜሪካ ኩባንያዎች ቴክኖሎጂዎችን…