የአሊባባው አጋር አሊፔይ የሞባይል የክፍያ መተግበሪያ አገልግሎቱን ሊያስፋፋ ነው
አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናው የኤሌክትሮኒክስ ንግድ ኩባንያ አሊባባ አጋር አሊፔይ በመጪዎቹ 3 ዓመታት ውስጥ 40 ሚሊየን የአገልግሎት ፈላጊዎችን የሞባይል ክፍያ…
የጉሮሮ እብጠትን መለየት የሚችል ሮቦት ወደ ሙከራ ገባ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በቻይና በቫይረሱ እንዳይጠቁ ለማድረግ የጉሮሮ እብጠትን መለየት የሚችል ሮቦት ወደ ሙከራ ገብቷል፡፡…
የቻይና ኩባንያ ጭምብል ያደረጉ ሰዎችን ማንነት የሚለይ ቴክኖሎጂ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ኩባንያ ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ያደረጉ ሰወች ማንነት መለየት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል።…
ወጣቱ ጥቅም ላይ ከዋሉ ቁሳቁሶች በኤሌክትሪክ ሃይል የምትንቀሳቀስ ባጃጅ ሰርቷል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል አዊ ዞን ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት የአካባቢ ቁሳቁሶችን በመጠቀም በኤሌክትሪክ ሃይል የምትንቀሳቀስ…
የእንቦጭ አረምን ማስወገድ ያስችላል የተባለው ቴክኖሎጂ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣና ሃይቅ የተከሰተውን የእንቦጭ አረም ማስወገድ ያስችላል የተባለው ቴክኖሎጂ ወደ ስራ መግባቱ ተገልጿል።
የጣና ሃይቅ እና የሌሎች…
ከ1 ቢሊየን በላይ የአንድሮይድ ስማርት ስልኮች የመጠለፍ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ1 ቢሊየን በላይ የሚሆኑ የአንድሮይድ ስልኮች በደህንነት ማዘመኛ ስለማይጠበቁ የመጠለፍ አደጋ እንደተቀደነባቸው ተገለፀ።
በአንድሮይድ…
70 በመቶ የሚሆነውን የኢትዮጵያ ህዝብ በዲጅታል መጠቀም እንዲችል እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣የካቲት 26፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)70 በመቶ የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ እስከ ፈረንጆቹ 2025 የተለያዩ አገልግሎቶችን በጂጅታል መጠቀም እንዲችል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡…
የማኅበራዊ ትስስር ገጾች የኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በአጋርነት እየሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማኅበራዊ ትስስር ገጾች የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ የሚሰራጩ ሃሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር እየሰሩ ነው።…
ትዊተር ከ24 ሰአት በኋላ የሚጠፋ የትዊት አይነት አስተዋወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር ከ24 ሰዓታት በኋላ የሚጠፋ አዲስ የትዊት አይነት በብራዚል ሙከራ በማድረግ አስተዋውቋል።
አዲሱ የትዊት አይነት ተጠቃሚዎች…