ህንድ የስልክ ጥሪ ድምጽን በኮሮና ቫይረስ መረጃ ተካች
አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ ሞባይል ጥሪ በጤና መረጃ ተተክቷል፡፡
በሃገሪቱ እያንዳንዱ የስልክ ጥሪ ከመጀመሩ በፊት ለ30 ሰከንድ ስለኮሮና ቫይረስ የተለያዩ…
ፌስቡክ ለአነስተኛ የንግድ ስራወች የ100 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስ ቡክ በተለያዩ ሃገራት የሚገኙ የንግድ ስራወችን ለማገዝ የ100 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ።
ድጋፉ ዓለም ላይ…
አፕል 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ተቀጣ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቴክኖሎጂ ኩባንያው አፕል 1 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ተቀጣ።
ኩባንያው በፈረንሳይ የንግድ ውድድርና ሸማች ባለስልጣን ከንግድ ውድድር…
ኢንስቲትዩት ከ3 ሚሊየን በላይ ማጣቀሻ መፅሐፍትን በኦንላይን አደራጅቷል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኢንስቲትዩት ከ3 ሚሊየን በላይ ማጣቀሻ መፅሐፍትን በኦንላይን ማደራጀቱን አስታወቀ።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…
አማዞን በኮሮናቫይረስ ለተያዙ ሰራተኞቹ ያልተገደበ የህመም ፈቃድ ሰጠ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 3፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) አማዞን የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት በቫይረሱ ለተያዙ ሰራተኞቹ ያልተገደበ የህመብ ፈቃድ መውሰድ እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡
ተቋሙ…
የቻይና ተመራማሪዎች ኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ ውስጥ መለየት የሚችል መሳሪያ ይፋ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ተመራማሪዎች ኮሮና ቫይረስን በ15 ደቂቃ ውስጥ መለየት የሚያስችል መሳሪያ ይፋ አደረጉ።
መሳሪያው በመተንፈሻ አካላት የህክምና…
ጎግል ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ ጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል በዓለም ላይ በከፍተኛ ፍጥነት እየተዛመተ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው እንዲሰሩ ጠይቋል።…
የህንድ ቴሌኮም ኩባንያዎች ስለ ኮሮና ቫይረስ ግንዛቤ ማስጨበጥ የሚያስችል ዘመቻ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የህንድ ቴሌኮም ኩባንያዎች ሰዎች ስለ የኮሮናቫ ቫይረስ ያላቸውን ግንዛቤ ለመጨመር የስልክ መጥሪያዎችን የማሳል ድምጽ የማድረግ ዘመቻ መጀመሩ…