ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ንባብ ስርዓት ተግባራዊ ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ንባብ ስርዓት ተግባራዊ ሊደረግ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ።
ዘመናዊ የቆጣሪ ንባብ መሳሪያ(Common…
የመረጃ ጠላፊዎች የቪዲዮ ኮንፍረንስ ፕላትፎርም ‘ዙም’ በማስመሰል ሚስጥራዊ መረጃዎችን…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመረጃ መንታፊዎች የቪዲዮ ኮንፈረንስ ፕላትፎርም የሆነዉን ዙም /Zoom/ በማስመሰል የማይክሮሶፍት ተጠቃሚዎችን ሚስጥራዊ መረጃ ለመመንተፍ…
የጤና ሚነስቴር ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር የኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ የዋትስ አፕ እና…
አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 20፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የጤና ሚነስቴር ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመሆን የኮሮና ቫይረስ በሽታን አስመልክቶ የዋትስ አፕ እንዲሁም የቴሌግራም መረጃ መለዋወጫ…
የከፍተኛ ትምህርትን በቴክኖሎጂ በመታገዘ ማስቀጠል በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቴክኖሎጂ በመታገዘ የከፍተኛ ትምህርትን ለማስቀጠል በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ውይይት ተካሄደ።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር…
የብሪታንያ ኢንጂነሮች ለኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች የሚረዳ የአየር መተንፈሻ አሻሽለው ሰሩ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 22፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በለንደን የሚገኙ የመርቼዲስ ሞተር አምራች ኢንጂነሮች
ከ100 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች የሚረዳ የመተንፈሻ…
የሮቦት ዶክተር ወደፊት ወረርሽኝ ሲከሰት የህክምና እርዳታ መስጠት እንደሚችል ባለሙያወች ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኤነድብራህ የሚገኙ የሮቦቲክስ እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተመራማሪዎች የዓለማችን የመጀመሪያ የሆነ በአንድ ጊዜ ከአንድ ሰው በላይ…
የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ኮሮናቫይረስን ለመግታት ጥምረት ፈጥረዋል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ኮሮናቫይረስን ለመግታት በጥምረት ፈጥረው እየሰሩ መሆኑ ተሰምቷል።
በዚህም አማዞን ከማይክሮሶፍት…
የእጅ ስልካችንን በማጽዳት ራሳችንን እንዴት ከኮሮና ቫይረስ መከላከል እንችላለን?
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤታችንም ሆነ በምንሰራበት ስፍራ በተደጋጋሚ የእጅ ንክኪ የሚበዛባቸው ስፍራዎችን ማጽዳት ከቫይረሱ የመከላከያ መንገዶቹ መካከል አንዱ ነው።…
በቤልጂየም በአረጋውያን መርጃ መዕከል የሚኖሩ ዜጎች በሮቦት የቪዲዮ ጥሪ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተገናኝተዋል
አዲስ አበባ፣መጋቢት 10፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጂየም በአረጋውያን መርጃ መዕከላት የሚኖሩ ዜጎች በሮቦት የቪዲዮ ጥሪ ከቤተሰቦቻቸው ጋር መገናኘት መቻላቸው ተሰምቷል።
የቤልጂየም…