ከግብፅ የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን ኤጀንሲው አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ሰኔ 10፣ 12 ፣ 13 እና 14/2012 ዓ.ም መቀመጫቸዉን ግብፅ ያደረጉ የሳይበር ወንጀለኞች በኢትዮጵያ…
የአማዞን ኩባንያ ፖሊስ የፊት ገጽታ መለያ ቴክኖሎጂውን እንዳይጠቀም ከለከለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ አማዞን ፖሊስ የፊት ገጽታ መለያ ሶፍትዌሩን ለአንድ አመት እንዳይጠቀም ከልክሏል ።
ኩባንያው ይህንን ውሳኔ…
ፀረ_አንድሮይዱ ፎቶ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በርካታ አንድሮይድ መተግበሪያ የሚጠቀሙ ስልኮች ለብልሽት እየዳረገ ያለው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል።
በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች…
ማይክሮሶፍት ኩባንያ የጋዜጠኞችን ተግባር በሮቦቶች ሊተካ ነው
አዲስ አበባ፣ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማይክሮሶፍት ኩባንያ ኤም.ኤስ .ኤን በተሰኘ ድረ ገጹ ላይ በጊዜያዊነት ይሰሩ የነበሩ በርከት ያሉ ጋዜጠኞችን በሮሆቦት ሊተካ መሆኑን…
በኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽ ስርጭትን ለመግታት የሚያግዙ የሞባይል መተግበሪያዎች ተዘጋጁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ሚኒስቴር እና ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ሁለት የኮሮናቫይረስ ወረርሽ ስርጭትን ለመግታት…
የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን 2 የቴሌኮሙኒኬሽን ፈቃዶችን ለመስጠት የፍላጎት መግለጫ መጠየቂያ አወጣ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለሥልጣን በዛሬው እለት ሁለት የቴሌኮሙኒኬሽን ፈቃዶችን ለመስጠት የፍላጎት መግለጫ መጠየቂያ አውጥቷል።…
ዜጎች የአካላዊ ርቀት ህጎችን እንዲያከብሩ የሚያሳውቀው የሮቦት ውሻ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በሲንጋፖር ከኮሮቫ ቫይረስ ጋር በተያያዘ ዜጎች ርቀታቸውን እንዲጠብቁ የሚያስገድደው የሮቦት ውሻ በተለያዩ ስፍራዎች ላይ መሰማራቱን ተሰምቷል።…
ኤጀንሲው ከ6 ሜትር ርቀት በሁለት ቋንቋ መረጃን የሚሰጥ ከንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ ማጽጃ ማሳሪያ ጥቅም ላይ…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንፎሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ከ6 ሜትር ርቀት በሁለት ቋንቋ መረጃን የሚሰጥ ከንክኪ ነጻ የሆነ የእጅ ማጽጃ ማሳሪያ ጥቅም ላይ አዋለ።…