መረጃዎችን ለመሰበሰብ የሚረዳ ሃይ አልቲትዩድ ሳተላይት ባሉን ወደ አየር ተለቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት መረጃን ለመሰብሰብ የሚረዳ "ሃይ አልቲትዩድ ሳተላይት ባሉን" ወደ አየር ለቀቀ፡፡
ሳተላይት…
በሞሮኮ በተካሄደ የሁዋዌ ቴክ ፎር ጉድ ክፍለ አህጉራዊ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ቡድን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ በተካሄደው የሁዋዌ ‘ቴክ ፎር ጉድ’ ክፍለ አህጉራዊ ውድድር ላይ የኢትዮጵያ ቡድን አንደኛ በመሆን አሸንፏል።
ከምስራቅ፣ ሰሜን፣…
በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና ብሄራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከቻይና ብሄራዊ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡
ውይይቱ የኒውክሌር…
በእንግሊዝ በ5 ደቂቃ ጊዜ ውስጥ የሚሞላ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ አምራች ስታርት አፕ የሆነው ኒዮቦልት በአምስት ደቂቃ ጊዜ ውስጥ የሚሞላ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ ይፋ…
የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍን ለማሳደግ ስታርትአፕና ስትራይድ ኢትዮጵያ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ነው…
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ዘርፍን ለማሳደግ ስታርትአፕና ስትራይድ ኢትዮጵያ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ነው ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል ሙሌት ስርዓት ረቂቅ መመሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል ሙሌት ስርዓት ረቂቅ መመሪያ ላይ ያተኮረ ውይይት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ተካሂዷል።
በኤሌክትሪክ…
ዓለም አቀፉ የዲጂታል ማዕቀፍ የአፍሪካን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አግባብ ሊዘጋጅ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የዲጂታል ማዕቀፍ የአፍሪካን ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ አግባብ ሊዘጋጅ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴዔታ ይሹሩን…
የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ለመገንባት እየተሰራ ነው- በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ማዕከል ለመገንባት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር)…
የአይፎን ስልኮች ዋጋ ቀነሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፕል ኩባንያ ምርት የሆኑት አይፎን ስልኮች ዋጋ ከአውሮፓ በስተቀር በሁሉም የዓለም ሀገራት ገበያዎች ላይ መቀነሱ ተነገረ።
ኩባንያው…