ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ ውድቅ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቲክቶክ የማይክሮሶፍትን ጨረታ በመጨረሻ ሰዓት ውድቅ ማድረጉ ተነገረ።
አጭር ቪዲዮን የማጋራት አገልግሎት የሚሰጠው ቲክቶክ…
ኖኪያ 3310 ወደ ገበያ ከገባ 20 ዓመታትን አስቆጠረ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች ከሚያስታውሷቸው የመጀመሪያዎቹ ስልኮች መካከል አንዱ የሆነው ኖኪያ 3310 ወደ ከገበያ 20 ዓመታትን አስቆጠረ፡፡…
ህንድ 118 ተጨማሪ የቻይና መተግበሪያዎችን አገደች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ 118 ተጨማሪ የቻይና መተግበሪያዎችን አገደች።
እገዳው የተጣለውም በህንድ እና በቻይና መካከል ያለው የድንበር ውዝግብ እየተባባሰ…
ፌስቡክ እና ትዊተር ሩሲያ ለምትፈፅመው የምርጫና ሌሎች ጣልቃ ገብነት የተፈጠሩ ናቸው ያሏቸውን ገፆች ዘጉ
አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 27 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፌስቡክ እና ትዊተር ሩሲያ ለምትፈፅመው የምርጫና ሌሎች ጣልቃ ገብነት የተፈጠሩ ናቸው ያሏቸውን ገፆች መዝጋታቸውን አስታወቁ።
ዘመቻው…
የ5G ስማርት ስልኮች በ2023 የአለም ግማሽ ያህሉን ገበያ ይቆጣጠራሉ ተባለ
የ5G ስማርት ስልኮች በ2023 የአለም ግማሽ ያህሉን ገበያ ይቆጣጠራሉ ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአምስተኛ ትውልድ(5ጂ) ስማርት ስልኮች በ2023 የአለም…
መካከለኛ እና አነስተኛ ኩባንያዎች ላይ ያነጣጠረ የሳይበር ጥቃት ዘመቻ ተከፍቷል-ካስፐርስኪ ላብ
አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 19 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታዋቂው የሳይበር ደህንነት ምርቶች አቅራቢዉ 'ካስፐርስኪ ላብ' በተራቀቁና ቀጣይነት ባላቸዉ የመረጃ ጥቃቶች ላይ ባደረገዉ ጥናት መካከለኛና…
በኢትዮጵያዊው ወጣት የተሰሩ ሁለት የድሮን ፈጠራ ውጤቶች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያዊው ወጣት ናኦል ዳባ የተሰሩ ሁለት ድሮንና አንድ የኮሮና ቫይረስ ሙቀት መለኪያ የፈጠራ ውጤቶች ይፋ ሆኑ።
በወጣት ናኦል ዳባ…