ዩ ትዩብ የተሳሳቱ ያላቸውን በኮቪድ -19 ክትባት ዙሪያ የተጫኑ ቪዲዮዎችን አገደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዩ ትዩብ የተሳሳቱ ያላቸውን የኮቪድ-19 ክትባት ዙሪያ በገጹ የተለቀቁ ንቀሳቃሽ ምስሎችን አገደ።
በቀጣይም በኮቪድ -19 ዙሪያ የተሳሳተ…
ናሳ የስምንት ሃገራትን የጠፈር ምርምር ጥምረት ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ማዕከል (ናሳ) ”አርቴሚስ ስምምነት” በተባለ ማዕቀፍ የተመሰረት የስምንት ሃገራትን የጠፈር ምርምር ጥምረት ይፋ…
ፌስቡክ ፣ጎግል እና አማዞን ለአውሮፓና ለታዳጊ ሀገራት 100 ቢሊየን ዶላር ተጨማሪ የኮርፖሬት ግብር ሊከፍሉ…
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ግዙፎቹ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ለአውሮፓ እና ለታዳጊ ሀገራት ተጨማሪ ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ ረቀቅ የግብር ህግ በአውሮፓ…
ፌስ ቡክ መገበያያ መተግበሪያ ለኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌስ ቡክ ኩባንያ በፌስ ቡክ ገጹ አማካኝነት የሚሰራ ምርቶችን መሸጥ እና መግዛት የሚያስችል የፌስ ቡክ መገበያያ መተግበሪያ ለኢትዮጵያውያን…
ህንድ ፈጣን የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ሰራች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ ፈጣን የኮሮና ቫይረስ መመርመሪያ ሰርታለች፡፡
ሃገሪቱ የሰራችው መመርመሪያ ልክ እንደ እርግዝና መመርመሪያ ውጤቱን በፍጥነት…
የህዋዌ ኋላፊ አሜሪካ በጣለችው ማዕቀብ ኩባንያው ከባድ ፈተና እንደገጠመው ተናገሩ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዋዌ ኃላፊ የቻይና ግዙፉ የቴሌኮሚዩኒኬሽን ኩባንያ ህዋዌ አሜሪካ በጣለችው ማዕቀብ ምክንያት ከባድ ፈተና እንደገጠመው ተናገሩ፡፡…
ፍርድ ቤቱ አሜሪካ ዊቻት ከኢንተርኔት ላይ እንዳይወርድ የምታደርገውን ሙከራ አገደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የአሜሪካ ፍርድ ቤት ዊቻት የተባለው መተግበሪያ ከኢንተርኔት ላይ እንዳይወርድ (ዳውንሎድ እንዳይደረግ) የምታደርገውን ጥረት ማገዱ ተሰማ፡፡…
አሜሪካ ዊቻትናቲክቶክ ላይ ከእሁድ የሚጀምር እገዳ ጣለች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ ዊቻት እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዕውቅናው እየናኘ የመጣው ቲክቶክ ዳውንሎድ እንዳይደረጉ ከእሑድ የሚጀምር እገዳ መጣሏን አስታወቀች፡፡…