ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ዶክተር ውለታ የ2020 የዌብ ሰሚት ዓለም አቀፍ ውድድር አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የላሊበላ ኔትወርክ መስራች ዶክተር ውለታ ለማ ፖርቹጋል በተካሄደው የ2020 የዌብ ሰሚት ዓለም አቀፍ ውድድር ላይ…
ጎግል ትውልደ ኢትዮጵያዊቷን የ”አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ” ተመራማሪ በማሰናበቱ በሰራተኞቹ ተቃውሞ ቀረበበት
አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጎግል ትውልደ ኢትዮጵያዊቷን የ”አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ” ተመራማሪ ዶክተር ትምኒት ገብሩን በማሰናበቱ በመቶዎቹ የሚቆጠሩ የተቋሙ ሰራተኞች…
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የሙስና ጥቆማና ሃብት ምዝገባ መተግበሪያ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ለሙስና ጥቆማና ሃብት ምዝገባ አገልግሎት ያበለጸገውን መተግበሪያ ይፋ አደረገ።
በዓለም ለ17ኛ ጊዜ…
ፌስቡክ ሰራተኞቹን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አስገድዷል የሚል ክስ ቀረበበት
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፌስቡክ ሰራተኞቹን ወደ ስራ ገበታቸው እንዲመለሱ አስገድዷል የሚል ክስ እንደቀረገበበት ተገለጸ፡፡
የፌስቡክ ኩባንያ የኮሮና ቫይረስ መከሰቱን…
ተቋማት የሳይበር ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ ሊወስዱ የሚገባቸዉ የመፍትሄ ሃሳቦች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቋማት የበይነ መረብ ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ ሊወስዱ የሚገባቸው የመፍትሄ ሃሳቦችን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ይፋ አድርጓል።…
ፌስቡክ የትራምፕ ደጋፊዎችን ቡድን አገደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ የትራምፕ ደጋፊዎችን ቡድን ማገዱን አስታወቀ፡፡
ይህ በትራምፕ ደጋፊዎች የተከፈተውን "ስቶፕ ዘ ስቲል" የተሰኘው ቡድን…
በበይነ መረብ የሚፈጸሙ ጥቃቶች አደገኛና ውስብስብ እየሆኑ መምጣታቸውን የዘርፉ ባለሙያዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በበይነ መረብ ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ይበልጥ ውስብስብ እና አደገኛ እየሆኑ መምጣታቸውን የዘርፉ ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡
ከአንድ ሰዓት ባነሰ…