በኮፍያ እና በሴቶች የእጅ ቦርሳ ላይ በፀሀይ ሀይል የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጨት የቻለው ኢትዮጵያዊ ወጣት
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደረሰ ቱቻ የተባለው ወጣት በሚለበሱ ነገሮች ላይ ከሚሰበሰብ የፀሀይ ሀይል በአካባቢው ያለውን የአሌክትሪክ ሀይል ችግር ለመቅረፍ ጥረት…
ኤለን መስክ ካርበንን ማከማቸት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ላቀረበ 100 ሚሊየን ዶላር ሽልማት አዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፍሪካ አሜሪካዊው ቢሊየነር ኤለን መስክ ካርበንን በማከማቸት ወይም በመያዝ የከባቢ አየር ጉዳትን መቀነስ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ላቀረበ…
ጎግል የመረጃ ማፈላለጊያ ፕሮግራሙን በአውስትራሊያ ሊያቋርጥ እንደሚችል አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል የመረጃ ማፈላለጊያ ፕሮግራሙን በአውስትራሊያ ሊያቋርጥ እንደሚችል ማስጠንቀቁ ተሰምቷል፡፡
ኩባንያ ማስጠንቀቂያውን የሰጠው…
ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ ተጠቃሚዎች ወርሃዊ የደህንነት ማዘመኛ ለቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት በወርሃዊ የደህንነት ዝመናው ለዊንዶውስ ተጠቃሚዎች 83 የጥቃት ተጋላጭነቶችን የሚደፍን የደህንነት ማዘመኛ…
ማይክሮሶፍት አዲስ የደህንነት ስርዓት ለሊኑክስ ተጠቃሚዎች አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማይክሮሶፍት ኩባንያ ለሊኑክስ ተጠቃሚዎች አዲስ የደህንነት ማስጠበቂያ ስርዓት ማቅረቡን አስታወቀ፡፡
ማይክሮሶፍት…
የኮምፒውተሮችን ደህንነት ለመጠበቅ ሊዳብሩ የሚገቡ ልምዶች
አዲስ አበባ ፣ ጥር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮምፒውተሮች ሁልጊዜ ለተለያዩ አይነት ውስጣዊና ውጫዊ ጥቃቶች የመጋለጥ እድላቸው ሰፊ…
አጥፊ የሆኑ የጉግል ክሮም እና የማይክሮሶፍት ኤጀ ቅጥያዎች በሚሊየን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን ለመረጃ ጥቃት…
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አጥፊ የሆኑ የጉግል ክሮም እና ማይክሮሶፍት ኤጀ የመረጃ ማፈላለጊያ ቅጥያዎች በሚሊየን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎችን ለመረጃ ስርቆትና ጥቃት…
ጎግልን ጨምሮ ስመ ጥር የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ተቋማዊ የዘር መድሎ ይፈጽማሉ- ትምኒት ገብሩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ”አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ” ተመራማሪ ዶክተር ትምኒት ገብሩ ሰሞኑን ከጎግል ኩባንያ ጋር ውዝግብ ውስጥ መግባቷ የትኩረት ማዕከል አድርጓታል።…
ተቋርጦ የነበረው የዩ ቲዩብ አግልግሎት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋርጦ የነበረው ዩቲዩብን ጨምሮ የጎግል መተግበሪያዎች አገልግሎት ዳግም ጀመረ፡፡
ከዩቲዩብ በተጨማሪ የመልዕክት መላላኪያው ጂሜይል፣…