የዕቁብ መተግበሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)እቁብን ለማዘመን ታልሞ በእቁብ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂስ የተሰራው መተግበሪያ ለተጠቃሚዎች ይፋ መሆኑ ተነግሯል፡፡…
ፌስቡክ በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች ላይ ተጠያቂነት የሚያሰፍን አሰረራር ዘረጋ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራት ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች ላይ ተጠያቂነት የሚያሰፍን አሰረራር ዘረጋ።
ፌስቡክ ኢትዮጵያና…
ፌስቡክ ከሶስት የአውስትራሊያ መገናኛ ብዙሃን ጋር ለሚያጋሩት ዜና ገንዘብ ለመክፈል ተስማማ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ከሦስት የአውስትራሊያ መገናኛ ብዙሃን ጋር በገጹ ላይ ለሚያጋሩት ዜና ገንዘብ መክፈል የሚያስገድደውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡…
ናሳ በማርስ ላይ ሮቦት በተሳካ ሁኔታ አሳረፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) በማርስ ላይ ሮቦት በተሳካ ሁኔታ ማሳረፉ ተገልጿል፡፡
ተቋሙ ጀዜሮ ተብሎ በሚጠራው የፕላኔቷ…
ፌስቡክ የአውስትራሊያ ተጠቃሚዎችን ዜና እንዳይመለከቱ ወይም እንዳያጋሩ አገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌስቡክ ኩባንያ የአውስትራሊያ ተጠቃሚዎች ዜና እንዳይመለከቱ ወይም እንዳያጋሩ ማገዱ ተገለጸ፡፡
አውስትራሊያ የዛሬ ወር አካባቢ እንደ…
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቶኒብሌር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ከአይሲቲና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከቶኒብሌር ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ከአይሲቲና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር የምክክር…
ትሪክቦት ማልዌር አዲስ የጥቃት ዘመቻ መክፈቱ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚስጢራዊ የሆኑ የፋይናንስ መረጃዎችን ለመጥለፍ የሚውለው እና "ትሪክቦት" የተባለው ማልዌር አዲስ የጥቃት ዘመቻ መክፈቱ ተገለፀ፡፡
ባለፈው…
በምስል ብቻ የእፅዋትን በሽታ የሚለየው ቀመር
አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መቀመጫውን ጅማ ከተማ አድርጎ በሁለት ወጣቶች የተመሰረተው ደቦ ኢንጂነሪንግ ምስልን በመጠቀም ብቻ የእፅዋት በሽታዎችን የሚለይ ቀመርን…
አፍሪካውያን ታሪካቸውን በራሳቸው ቋንቋ በድምፅ በመቅረጽ የሚያስተዋውቁበት መተግበሪያ ተሰራ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን የታሪክ ተናጋሪዎች ታሪካቸውን በራሳቸው ቋንቋ በድምፅ በመቅረጽ የሚያስተዋውቁበት መተግበሪያ ተሰራ።
አማርኛን ጨምሮ በሌሎች…