የማብሰያ ጊዜን የሚቀንስ ማብሰያ “ስቶቭ” እየተመረተ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የደገፈው ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅት የመብሰያ ጊዜን ከ6 ሰዓት ወደ አንድ ሰዓት የሚያወርድ…
የሳይበር ጥቃት አድራሹ ቡድን ለመረጃ ማስለቀቂያ 70 ሚሊየን ዶላር እንዲከፈለው ጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ኮሎሳል' በሚል ከሚታወቀው የኮምፒውተር መረጃ ጥቃት ጀርባ ያለ የሳይበር ጥቃት አድራሽ ቡድን ለመረጃ ማስለቀቂያ 70 ሚሊየን ዶላር…
ተቋማት በሚያከናውኗቸው ተግባራት ላይ የሳይበር ምህዳሩን ሲጠቀሙ ደህንነታቸው ሊጠበቅ ይገባል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ደህንነቱ የተጠበቀ የድረ-ገጽ ስርአት ለመፍጠር ሊወስዱ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ እርምጃዎች በሀገራችን የሚገኙ የመንግስትም ሆነ የግል…
አብዛኛዎቹ የራንሰምዌር (ቫይረስ) ጥቃት ያስተናገዱ ተቋማት ለዳግም ጥቃት እየተዳረጉ ነዉ- ጥናት
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመረጃ መንታፊዎች የተያዘባቸዉን መረጃ ለማስለቀቀ የራንስም ክፍያ ከከፈሉ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች መካከል 80 ከመቶ የሚሆኑት…
ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ-10 ኦፕሬቲንግ ሲስተም የሚያቀርበውን የደህንነት መጠገኛ ለማቆም ማስቡን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ-10 የሚያቀርብውን የደህንነት ጥገና በ2025 ማቅረብ እንደሚያቆም እና በዚህ ወር መጨረሻ የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም…
የስማርት ምሰሶ ቴክኖሎጂ ምንድነው?
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስማርት ምሰሶ ቴክኖሎጂ ስማርት ከተሞችን ለመገንባት በሚደረገው ጥረት አንዱ ግብዓት መሆኑን ስማርት ሲቲ ፕረስ ያትታል፡፡
ባሳለፍነው…
የበየነመረብ ስነ-ምግባር- በዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)
የበይነመረብ ስነ-ምግባርን በተመለከተ ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ ከጀርመን በርሊን ሀሳብ አጋርተውናል ፤…
ቴክኖ ካሞን 17 ወደ ገበያ ገብቷል
 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቴክኖ ካሞን 17 በዘጋቢ ፊልም ታግዞ ወደ ገበያ መግባቱን ኩባንያው አስታወቀ ::
በዓለም አቀፍ ደረጃ በአዲሱ ትውልድ…
ካሞን17 የተሰኘው የቴክኖሞባይል በኤ አይ በታገዘው የላቀ ፎቶ የማንሳት አቅሙ መሪነቱን አሳየ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ካሞን17 የተሰኘው ቴክኖሞባይል በኤ አይ በታገዘው የላቀ ፎቶ የማንሳት አቅሙ መሪነቱን ማሳየቱ ተገልጿል፡፡
እንደ ታዋቂው…