አሜሪካ እስከ ፈረንጆቹ 2030 ከምታመርታቸው መኪኖች ግማሽ ያህሉ የካርቦን ልቀት የሌላቸው እንደሚሆኑ ገለፀች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እስከ ፈረንጆቹ 2030 ከምታመርታቸው መኪኖች ግማሽ ያህሉ የካርቦን ልቀት የሌላቸው እንደሚሆኑ ገለፀች፡፡
እቅዱ የሚሳካ…
ዌልስ 20 ሺህ ከፀሃይ የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያገኙ ቤቶችን ልትገነባ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዌልስ 20 ሺህ አነስተኛ የካርበን ልቀት መጠን ያላቸውን መኖሪያ ቤቶች ልትገነባ ነው፡፡
የዌልስ የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር…
የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚ ያተኮረው የሀገራት እድገት
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) ኮቪድ 19 ከተከሰተ ወዲህ አሜሪካ እና ቻይናን ጨምሮ የተለያዩ የአለም ሃገራት ፊታቸውን ወደ ዲጂታል ኢኮኖሚው እያዞሩ ነው፡፡…
የጨረቃን የተዛባ ዑደት ተከትሎ በሚከሰት የባህር ከፍታ መጨመር የጎርፍ አደጋ ሊያጋጥም ይችላል –…
አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ስፔስ ኤጀንሲ ናሳ እና ሀዋይ ዩኒቨርሲቲ በትብብር በሰሩት ጥናት እንዳመላከቱት ጨረቃ በራሷ ዛቢያ ላይ የምታደርገው ተፈጥሯዊ…
አምሥት አዳዲስ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦርቢት የኢኖቬሽን ማጎልበቻ ማዕከል አምሥት አዳዲስ ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችን አስመረቀ፡፡
ድርጅቶቹ በጤና፣ በትምህርትና…
በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ ዲፕሎማ አገኘች
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በወርልድ ቴኳንዶ በመሳተፍ በ58 ኪ.ግ ምድብ 7ኛ በመያዝ ዲፕሎማ አግኝታለች፡፡
ኢትዮጵያን…
ልናዳብራቸው የሚገቡ የአይ.ሲ.ቲ ክህሎቶች
አዲስ አበባ ፣ሃምሌ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ልናዳብራቸው የሚገቡ የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ክህሎቶች ምንድን ናቸው?
ምንም እንኳን ቴክኖሎጂ የተቋማትን የአሰራር ስርዓት…
በኢትዮጵያ የኮምፒውተር ወንጀል እንዴት ይታያል?
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምፒዩተር ወንጀልን መደበኛ ከሆኑ ወንጀሎች ለየት የሚያደርጉት ሶሰት መሠረታዊ ጉዳዮች አሉት፡፡
አነዚህ ሶሰት መሠረታዊ ጉዳዮች…
ለፋሲል ከነማ የስፖርት ቡድን ዲጂታል የመረጃ አስተዳደር ሊለማለት ነው
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለፋሲል ከነማ የስፖርት ክለብ ዲጂታል የመረጃ አስተዳደር ሊለማለት ነው።
ዲጂታል የመረጃ አስተዳደሩ…