የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት በጀትና የስራ እቅድ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት ብሄራዊ ኮሚቴ የፕሮጀክቱን የ2014 ዓ.ም በጀትና የስራ እቅድ አፀድቋል።
ብሄራዊ ኮሚቴው…
የፌስቡክ ካሜራ የተገጠመለት መነፅር
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)እውቁ የማህበራዊ ድረ-ገጽ ፌስቡክ ካሜራ የተገጠመለት ልዩ መነፅር ሰርቶ ማቅረቡ ተሰማ፡፡
መነፅሩ ከታዋቂው የመነፅር አምራች ድርጅት ሬይ…
በሲንጋፖር የሮቦት ፖሊሶች ስራ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲንጋፖር ራስ ገዝ ሮቦቶች በመጠቀም በከተማይቱ ልዩ ልዩ ያልተፈለጉ ማሕበራዊ ባህሪያትን የመቆጣጠር ሙከራ እያከናወነች መሆኗ ተገለፀ፡፡…
“የኛ ሆም” የተሰኘ ልዩ አገልግሎት ሰጪ መተግበሪያ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኛ ሆም" የተሰኘ አገልግሎት ሰጪና ፈላጊዎችን የሚያገናኝ የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ መተግበሪያ ይፋ ሆነ።
ቴክኖሎጂው የውጪ ሀገርና…
ተመራማሪዎች የኮቪድ 19 ቫይረስን በ 90 ደቂቃዎች የሚለይ ማስክ መስራታቸውን አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢኒስቲቲዩት እና የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የጥናት ቡድኖች በጋራ የኮሮና ቫይረስን በትንፋሽ መለየት የሚያስችል ማስክ…
ሳይንሳዊ ምርምሮች በአማርኛ ሊተረጎሙ ነው
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳይንስን ከቅኝ ግዛት ማውጣት የተሰኘ ፕሮጀክት አማርኛን ጨምሮ የምርምር ፅሁፎችን በስድስት የተለያዩ አፍሪካዊ ቋንቋዎች ሊተረጎሙ መሆኑ…
ኤጀንሲው የሳይበር ደህንነት ስጋት በሁሉም ተቋማት ላይ መኖሩን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በ2013 ዓ.ም ባደረገው የሳይበር ደህንነት ፍተሻ 60 በሚሆኑ ተቋማት ላይ የተፈጠሩ የሳይበር ጥቃት…
የኢንዱስትሪ ቁጥጥር ሥርዓቶች ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት 41 በመቶ መጨመሩ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ክላሮቲ የተሰኘው በኢንዱስትሪ ዘርፍ ለተሰማሩ ኩባንያዎች የሳይበር ደህንነት ድጋፍ ሰጪ ዛሬ ባወጣው ዘገባ መሠረት ባለፉት ስድስት ወራት…
እስከዛሬ ከታዩት ዘረፋዎች ግዙፍ የተባለ የዲጂታል ገንዘብ ዘረፋ ተፈፀመ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የመረጃ ጠላፊዎች እስከዛሬ ከታዩት ዘረፋዎች ግዙፍ የተባለ የዲጂታል ገንዘብ ዘረፋ መፈጸማቸዉ ተሰምቷል፡፡
የመረጃ መንታፊዎች…