የ2021 የኬሚስትሪ ኖቤል ሽልማትን ሁለት ሣይንቲስቶች በጋራ አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በስዊድን ስቶኮልም “ሮያል ሣይንስ አካዳሚ” የተሰየመው የኖቤል ሽልማት ጉባዔ የ2021 የኬሚስትሪ ዘርፍ የኖቤል ሽልማት ለጀርመናዊው…
ጎግል የአፍሪካን የኢንተርኔት አገልግሎት ለማሳደግ አንድ ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት አደርጋለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎግል በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የአፍሪካን የኢንተርኔት አገልግሎት ለማሳደግና የአህጉሪቱን ስራ ፈጠራ…
ሦሥት የፊዚክስ ሊቃውንት የ2021 የኖቤል ሽልማት አሸናፊ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በስዊድን ስቶኮልም በሚገኘው “የስዊድን ሮያል ሳይንስ አካዳሚ” በተሰየመው የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ በፊዚክስ ዘርፍ አሸናፊ የሆኑ ሶስት…
ከተሳሳተ የአወቃቀር ለዉጥ ጋር ተያይዞ ተቋርጦ የነበረዉ የማህበራዊ ሚዲያ አገልግሎት ተመልሷል-የፌስቡክ ካምፓኒ
አዲስ አበባ፣መስከረም 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ፣ ዋትሳፕ እና ኢንስታግራም ትናንት ለስድስት ሰዓታት ያህል ከተቋረጡ በኋላ ተመልሰዋል ሲል የፌስቡክ ካምፓኒ አስታወቀ፡፡…
ወርሃዊ የቲክቶክ ተጠቃሚዎች ቁጥር 1 ቢሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬ አራት ዓመት ገደማ ባይትዳንስ በተሰኘው የቻይና ኩባንያ ይፋ የተደረገው ቲክቶክ የወርሃዊ ተጠቃሚዎቹ ቁጥር ከ1 ቢሊየን ማለፉን…
‘አዎ ዶክተር’ የተባለ የዲጂታል ፕላትፎርም ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤት ለቤት ሕክምና አገልግሎት መስጠት የሚያስችል 'አዎ ዶክተር' የተሰኘ የዲጂታል ፕላትፎርም ተመረቀ፡፡
ፕላትፎርሙ ለሕክምና…
የዲጂታል ጤና ስትራቴጂው ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ያስችላል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የዲጂታል ጤና ስትራቴጂው ጥራት ያለው፣ ፍትሃዊና በቴክኖሎጂ የታገዘ የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ ያስችላል ተብሏል።…
ቻይና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራን በመጠቀም የግብርና ምርትን ለማሳደግ አቀደች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በግብርና ዘርፍ ከፍተኛ ምርት ለማስመዝገብ የዘርፉን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ውጤቶችን ተጠቃሚነት…
የሰው ሰራሽ ኩላሊት የተሳካ ሙከራ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኩላሊት ህመም ችግርን ለመቅረፍ የሚሰራው የኩላሊት ፕሮጀክት ሰው ሰራሽ ኩላሊትን የመጀመሪያ ምርት የተሳካ ሙከራ ማድረጉ ተሰምቷል፡፡…