ሕንድ የመጀመሪያ የጠፈር መንኮራኩሯን ህዋ ላይ አኖረች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕንድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰው አልባ የጠፈር መንኮራኩሯን ለመጀመሪያ ጊዜ ህዋ ላይ በማኖር አራተኛ ሀገር መሆኗ ተሰምቷል፡፡
ይህ የሕንድ…
ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያዊቷ አሲያ ኽሊፋ የዘንድሮው "ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር" ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆና ተመርጣለች፡፡
የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር…
አፕል ኩባንያ በተጠቃሚዎቹ ለተከፈተበት ክስ 95 ሚሊየን ዶላር ለመክፈል ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፕል ኩባንያ የአይፎንና የአፕል ሰዓት ተጠቃሚ ደንበኞቹ በፈረንጆቹ 2019 ለመሰረቱበት ክስ 95 ሚሊየን ዶላር ካሳ ለመክፈል መስማማቱ…
በዲጂታል የገንዘብ ዝውውር ሲፈጽሙ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለይም በበዓል ሰሞን በዲጂታል ከፍተኛ የግብይት እንቅስቃሴ እንደሚኖር ይታወቃል፡፡
በዓሉን በማስታከክም ከሕጋዊ ተቋማት የተላኩ…
ናሳ ለፀሐይ ቅርብ በሆነ ርቀት መንኮራኩር ማሳለፍ መቻሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ጣቢያ (ናሳ) ፓርከር ሶላር ፕሮብ ለፀሐይ ቅርብ በሆነ ርቀት መንኮራኩር ለማሳለፍ ያደረገው ጥረት መሳካቱን…
መረጃዎች በቴሌግራም እየተመዘበሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በዛሬው ዕለት በቴሌግራም መረጃዎች እየተመዘበሩ በመሆኑ ተጠቃሚዎች ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ…
የተባበሩት መንግስታት የሳይበር ወንጀሎችን አስመልክቶ ስምምነት አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የሳይበር ወንጀልን ለመከላከልና ዓለም አቀፍ ትብብርን ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ማጽደቁን አስታወቀ፡፡…
አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ከሰው በበለጠ የማሰብ ችሎታን ይጎናጸፋል – ኤለን መስክ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጪው ዓመት መጨረሻ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (ኤአይ) ከሰው በሚበልጥ ሁኔታ የማሰብ ችሎታን ይላበሳል ሲል ቢሊየነሩ ኤለን መስክ…
ቴክኖ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ቁልፍ ሚና እያበረከተ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቴክኖ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ጉዞ ቁልፍ ሚና እያበረከተ መሆኑ ተገልጿል፡፡
ቴክኖ “ኤ አይ” የተሰኘ አዲስ…