“ሜታ” – አዲሱ የፌስ ቡክ ኩባንያ ሥያሜ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስ ቡክ ኩባንያ ስያሜውን “ሜታ” በሚል መቀየሩን አስታወቀ፡፡
ፌስ ቡክ የኩባንያውን ስያሜ የቀየረው “ቨርችዋል ሪያሊቲ” የተባለውን…
ቻይና ድሮኖችን ለግብርና ሥራ በስፋት እያዋለች ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ድሮኖች የግብርናውን ሥራ እያቀላጠፉ ነው፤ እውቅናቸውም እየጨመረ መጥቷል ተባለ፡፡
ለማነጻጸር ÷ አንድ ሰው በቀን 4 ሄክታር ማሳ…
በቻይና የ5ጂ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር 450 ሚሊየን ደርሷል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና የ5ኛው ትውልድ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቁጥር 450 ሚሊየን መድረሱን የሀገሪቱ ኢንዱስትሪ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…
ቻይና ለ6 ወር የጠፈር ምርምር ሰራተኞችን ወደ ህዋ ላከች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና ለ 6 ወር የጠፈር ምርምር ተልዕኮ ሰራተኞቿን ወደ ህዋ መላኳን አስታወቀች፡፡
ሀገሪቱ የምሕዋር ግንባታዋን ወደ…
ለአይነ ስውራን ዘመናዊ በትር (ኬን) ተሰራ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ተመራማሪዎች ለዓይነ ስውራን በእንቅስቃሴ የሚያግዝ ዘመናዊ በትር ወይም ኬን ሰርተው አቀረቡ፡፡
በተለምዶ ነጩ ምርኩዝ በመባል የሚታወቀው…
ከማስታወቂያ ጋር የተየያዘው የፌስቡክ ማሻሻያ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፌስቡክ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን የሚያቀርቡ ድርጅቶችና ግለሰቦች ለደንበኞች ተደራሽ የሚሆኑበትን መመዘኛ ማሻሻሉን አሳወቀ፡፡
መረጃዎች…
ጀርመን አሽከርካሪ አልባ ባቡር ለህዝብ አገልግሎት አበቃች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የጀርመኑ ባቡር አገልግሎት ሰጪ ኩባንያ ዶቼ ባሀን ከሲመንስ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ጋር በመተባበር በዓለማችን የመጀመሪያ የሆነውን ያለ አሽከርካሪ…
“ዊንዶውስ 11” የዕይታ ማሻሻያዎች እና አዲስ “የማይክሮሶፍት ስቶር” ያካተተ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዊንዶውስ 11” በስራ ላይ መዋሉ ይታወቃል፡፡
በዚህም “የዊንዶውስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም” ተጠቃሚዎች ከፈረንጆቹ ጥቅምት 5 ጀምሮ…
ስካይ ያለ ዲሽ ሳህን መስራት የሚችል የቴሌቪዥን ስርጭት ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የእንግሊዝ የቴሌቪዥን ስርጭት አገልግሎት ስካይ የሳተላይት ሳህንን አስፈላጊነት በማስወገድ ስርጭቶችን በበይነ መረብ በኩል…