የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለ5 ከተሞችና ለ6 የፌደራል ተቋማት ፖርታሎችን አልምቶ አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለጅግጅጋ፣ ሀረር፣ ጋምቤላ፣ ጅማ ፣ ሆሳዕና ከተሞች እና ለስድስት የፌደራል ተቋማት ፖርታሎችን አልምቶ…
በበዓላት ወቅት ሊወሰዱ የሚገቡ የሳይበር ደህንነት ጥንቃቄዎች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅቶች ከሌሎች ጊዜያት በተለየ መልኩ የሳይበር ወንጀለኞች በቀላሉ የመረጃ ጥቃቶችን ለማድረስ የተመቹ ወቅቶች ናቸዉ፡፡…
በኢ-ሜይል አማካኝነት የሚፈጸሙ የሳይበር ጥቃቶችን እንዴት መከላከል እንችላለን?
አዲስ አበባ፣ ታህሳሰ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ-ሜይል-ፊሺንግ(email phishing) አንዱ የሳይበር ጥቃት መፈጸሚያ ዘዴ ሲሆን ፥ የመረጃ በርባሪዎች ኢላማ ያደረጉትን ሰዉ መረጃ…
ቻይና የአፈር ለምነት ማሻሻል የሚያስችል የተፈጥሮ ማዳበሪያ በኢንዱስትሪ ደረጃ እያመረተች ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የዕጽዋት ተረፈ ምርት እና የደን ብስባሽ በኢንዱስትሪ ደረጃ በማምረት የሀገሪቷን የአፈር ለምነት ለመመለስ እየሰራች መሆኑ…
ኢራን የባለስቲክና የክሩዝ ሚሳኤሎችን አስወነጨፈች
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣2014(ኤፍ ቢሲ) ኢራን የባለስቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤሎችን በትናንትናው እለት ማስወንጨፏን አስታውቃለች።
የኢራን አብዮታዊ ዘብ እንዳስታወቀው…
ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪዎች ልታመርት ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪዎች በሀገር ውስጥ ለማምረትና ዕቅድ እንዳላት ተገለጸ፡፡
ኮንጎ በቀጣይ የኤሌክትሪክ…
በቻይና ሰው አልባ 5ጂ አየር ላይ ተንሳፋፊ መርከብ የሙከራ በረራ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ቻይና ሰው አልባ አምስተኛ ትውልድ (5 ጂ) ኢንተርኔት የሚጠቀም አየር ላይ ተንሳፋፊ መርከብ የሙከራ በረራ ማጠናቀቁ…
በሳይበር ምህዳር ደህንነት ላይ ያተኮረ የበይነ መረብ ስልጣኔ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳይበር ምህዳር ደህንነት እና ዝማኔ ላይ ትኩረት ያደረገ የመጀመሪያው የቻይና የበይነ መረብ ስልጣኔ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡…
በሰው በሚዘወር ፔዳል የሚበረው አውሮፕላን
አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን የሚገኝ ካናዛዋ የተሰኘ ኢኒስቲቲዩት ከካርበን ልቀት ነጻ የሆነ በሰው ሃይል (በፔዳል) የሚንቀሳቀስ አውሮፕላን ሰርቶ የተሳካ ሙከራ…