ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን የባለ-ብዙ ባለድርሻ አካላት አማካሪ ቡድን…
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዓለም አቀፉ የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ ተፅዕኖ ፈጣሪ እንዲሆን የባለ-ብዙ ባለድርሻ አካላት አማካሪ ቡድን እየሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና…
“ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025” እና “ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን”
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን ቀርፃ እና አፅድቃ ወደ ስራ መግባቷ ተገለጸ፡፡
ዲጂታል ኢትዮጵያ…
ቻይና የመጀመሪያውን ሰው አልባ የጭነት ማጓጓዣ አውሮፕላን አስተዋወቀች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና “ቲ ፒ 500” የተሰኘ የመጀመሪያውን ግዙፍ ሰው አልባ ዕቃ ጫኝ አውሮፕላን አስተዋውቃለች።
አውሮፕላኑ የተሠራው አቪየሽን ኢንዱስትሪ…
ማይክሮሶፍት ከ27 ዓመታትበኋላ “ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” መተግበሪያን ከአገልግሎት አስወጣ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከ27 ዓመታት በኋላ “ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” መተግበሪያን ከአገልግሎት አስወጣ፡፡
ጎግል ክሮም፣ አፕል ሳፋሪ…
በ”ቲክቶክ” ከነሐሴው የኬንያ ምርጫ በፊት የጥላቻ መልዕክቶች እየተሰራጩ መሆኑን ጥናት አመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተንቀሳቃሽ ምስል በሚተላለፍበት “ቲክቶክ” ከነሐሴው የኬንያ ምርጫ ቀደም ብሎ የጥላቻ መልዕክቶች በስፋት እየተሰራጩ መሆኑን አንድ ጥናት…
ቻይና 9 የመገናኛ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ አመጠቀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሰው ሰራሽ መረጃ ሰብሳቢ ተሽከርካሪዎቿ መረጃ እንዲያገኙ ያስችላሉ ያለቻቸውን ዘጠኝ ሳተላይቶች ወደ ህዋ ልካለች፡፡
ሳተላይቶቹ…
የጃፓኑ ካዋሳኪ ኢንዱስትሪ አረጋውያንን ያግዛል ያለውን ባለ አራት እግር ሮቦት አስተዋወቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓኑ ካዋሳኪ ኢንዱስትሪ በእድሜ የገፉ የማህበረሰብ ክፍሎች ይጠቀሙበታል ያለውን ባለ አራት እግር ሮቦት ሰርቷል፡፡…
ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ሲያደርስ የነበረ የሳይበር ወንጀለኛ ቡድን መሪ ተያዘ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም ኢንተርፖልና በርካታ የሳይበር ደህንነት ተቋማትን ያካተተዉ “ኦፕሬሽን ደሊላ” ከአንድ ዓመት ምርመራና ክትትል…
በወላይታ ዞን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ኢ ቲ አር ኤስ 1 ኬ ኤም የተባለ ሮኬት ሰራ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን የ11ኛ ክፍል ተማሪ ኢ ቲ አር ኤስ1 ኬ ኤም የተባለ ሮኬት በዩኒቨርሲቲው ምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል…