የሳይንስ ሙዚየም ለታዳጊዎች ያለው አበርክቶ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስ ሙዚየም በታዳጊዎች አዕምሮ ውስጥ የሳይንስና ቴክኖሎጂን ፅንሰሃሳብ ከማስረፁም በላይ ነገ መሆን የሚፈልጉትን ትክክለኛ መሰረት ይዘው…
ናይሮቢ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የመጀመሪያውን አውቶብስ አስተዋወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያ መዲና - ናይሮቢ በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በኤሌክትሪክ የሚሰራውን አውቶብስ ይፋ አድርጋለች።
'ፀሃያማዋ አረንጓዴ ከተማ'…
ቴስላ ኩባንያ በርካታ ድርጊቶችን መከወን የሚችል ሮቦት ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ቴስላ ኩባንያ በአንድ ጊዜ በርካታ ድርጊቶችን መከወን የሚችል ሮቦት ይፋ አድርጓል።
ሮቦቱ መራመድ፣ እጆቹን…
ለድምፅ ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጡ ሰው ሰራሽ አስተውሎ ያላቸው ቁሶች አሉታዊ ጎን
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕጻናት ለድምፅ ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጡ ሰው ሰራሽ አስተውሎ ያላቸው መሣሪያዎችን ለረጅም ጊዜ ከመጠቀማቸው የተነሳ ስሜታቸው እና በጥልቀት…
ቻይና ከማርስ ያገኘቻቸውን ሳይንሳዊ የምርምር ውጤቶች ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በማርስ የጠፈር ምርምሯ ያገኘቻቸውን ውጤቶች ይፋ አደረገች፡፡
የቻይና ብሄራዊ የጠፈር አስተዳደር ይፋ ባደረገው ውጤት መሰረት…
ትዊተር “የደኅንነት ሥጋት” እንዳለበት የኩባንያው የቀድሞ የሥራ ሃላፊ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትዊተር “የደኅንነት ሥጋት” እንዳለበት አንድ የኩባንያው የቀድሞ የደኅንነት ክፍል ኃላፊ ማጋለጣቸው ተሰምቷል፡፡
የቀድሞው የደኅንነት…
በ“ቴክስት ሪኮግኒሽን” ቴክኖሎጂ ላይ በትብብር ለመሥራት ከቻይናው ዩኒቨርሲቲ ጋር ሥምምነት ተደረሰ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከቻይናው ሁዌዦንግ ዩኒቨርሲቲ ጋር በ“ቴክስት ሪኮግኒሽን”ቴክኖሎጂ ላይ በትብብር ለመስራት…
ቻይና የስነ-ምህዳር ካርበን መቆጣጠሪያ ሳተላይት ወደ ህዋ ላከች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሻንዚ ግዛት ከሚገኘው የሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል የመሬት ስነ-ምህዳር የካርቦን መቆጣጠሪያ ሳተላይት እና ሌሎች ሁለት ሳተላይቶችን…
ቻይና በ6 ሺህ ሜትር ጥልቀት ባሕር አሳሹን ሮቦት አስተዋወቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በ6 ሺህ ሜትር ጥልቀት ባሕር ማሰስ የሚችለውን ሮቦት አስተዋውቃለች፡፡
ባሕር አሳሹ ሮቦት በርቀት መቆጣጠሪያ…