ምድርን የሚያክል ከብረት የተሰራ ፕላኔት ተገኘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጠንካራ ብረት የተሰራ መጠኑ ምድርን የሚያክል ፕላኔት በአቅራቢያው ያለ ኮከብን እየዞረ መገኘቱ ተሰማ፡፡
ግሊሴ 367 ቢ ወይም ታሃይ…
ከ1 ሚሊ ሜትር በታች የምትለካው አነስተኛ ካሜራ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመናዊ ካሜራ አምራቹ ኦምኒቪዥን ኩባንያ እጅግ አነስተኛ መጠን ያላትን ካሜራ አስተዋውቋል።
ኩባንያው ‘የጨው ቅንጣት’ መጠን አላት…
ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን በጠፈር ምርምር ዘርፍ ኤሎን መስክ ከቱርክ ጋር እንዲሰራ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን ሀገራቸው በጠፈር ምርምር ዘርፍ የያዘችውን መርሐ-ግብር ኤሎን መስክ እንዲያግዝ ጠየቁ፡፡…
አፕል አይፎን 15 የተሠኘውን አዲስ ተንቀሳቃሽ ሥልክ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፕል ‘አይፎን 15’ የተሠኘውን አዲስ ተንቀሳቃሽ ሥልክ ለተጠቃሚዎቹ ይፋ አደረገ፡፡
ኩባንያው አዲሱን የተንቀሳቃሽ ሥልክ ምርቶቹን…
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ተመራማሪ ኢትዮጵያውያኑ በታይም መፅሔት ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለት ሴት ኢትዮጵያውያን በአሜሪካው ታይም መፅሔት የፈረንጆቹ 2023 ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዝርዝር ውስጥ ተካተዋል።
በታዋቂው መፅሔት…
ቻይና ህዝቦቼን በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀሁ ነው አለች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ህዝቦቿን በጨረቃ ላይ ለማሳረፍ እየተዘጋጀች መሆኗን የሀገሪቱ ስፔስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው እንዳለው፥ በፈረንጆቹ 2030…
ቻይና ጥቅም ላይ ውለው የተጣሉ ባትሪዎችን በማደስ ለአገልግሎት እያበቃች ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በቴክኖሎጂው ዘርፍ ዓለምን እየፈተነ የመጣውን የማዕድናት ግብዓት እጥረት ለመቅረፍ ጥቅም ላይ ውለው የተጣሉ ባትሪዎችን በመሰብሰብ አድሳ…
ፈጣኑ ተንሳፋፊ ባቡር
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓናውያን ‘ፈጣኑን ተንሳፋፊ’ ባቡር እየሰሩ መሆኑን ገልጸዋል።
ከአራት ዓመታት በኋላ ሀዲድ ነክሶ መንገደኞችን ይዞ መክነፍ ይጀምራል…
ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ የካሞን 20 ሲሪየስ ሞዴል ስልክን አስተዋወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትራንሽን ማኑፋክቸሪንግ (ቴክኖ ሞባይል) የካሞን 20 ሲሪየስ ሞዴል ስልክን በኢትዮጵያ አስተዋወቀ ።
ኩባንያው በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ…