የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድን ለማሳካት የዳታ ማዕከላትን ለማጠናከር እየተሰራ ነው – በለጠ ሞላ…
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምታደርገውን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን እቅድ ለማሳካት የዳታ ማዕከላትን የማስፋት እና የማጠናከር ስራ እየተሰራ መሆኑን…
ህብረተሰቡ ግላዊ መረጃዎችን ከአጭበርባሪዎች እንዴት መጠበቅ አለበት?
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁሉም ሰው የኢንተርኔት ዓለም እውነታዎችን መረዳት እና ማወቅ አለበት፡፡
በኦንላይ የሚደረጉ ግብይቶች፣ የመረጃ ልውውጦች እና…
የስዊድን ኪነ-ህንጻ ባለሙያዎች ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን ከእንጨት እየገነቡ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊድን የኪነ-ህንጻ ባለሙያዎች እሽግ እንጨቶችን በማጣበቅ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች እየገነቡ መሆኑ ተሰምቷል፡፡
በስዊድን የህንጻ…
ለጡት ካንሰር በሽታ ልየታ እና ምርመራ የሚረዳ ሞዴል ተሰራ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለጡት ካንሰር በሽታ ልየታ እና ምርመራ የሚረዳ ሞዴል መስራቱ ተሰምቷል፡፡
ለብዙዎች ሞት…
ትውልድና ጥንቃቄን የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘርፈ ብዙ ጥንቃቄን የሚሻው የማህበራዊ ሚዲያ እንዴት መጠቀም ይገባል?
የፓን አፍሪካ አቀንቃኝ ህይዎት አዳነ ከፋና ብሮድካስቲንግ…
የዓለም አቀፉ የቴሌኮም ሕብረት ጉባዔ የአጋሮችን ትስስርና ትብብር የፈጠረ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለምአቀፉ የቴሌኮም ሕብረት ጉባዔ የአጋሮችን ትስስር፣ ትውውቅና ትብብር የፈጠረ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ…
ኢትዮጵያ በሰው ሠራሽ አስተውኅሎት የተደገፈ ዲጂታል “ስቴትስኮፕ”ን በመጠቀም በአፍሪካ 2ኛዋ…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰው ሠራሽ አስተውኅሎት (አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ቴክኖሎጂ የተደገፈ ዲጂታል "ስቴትስኮፕ" በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአገልግሎት ዝግጁ…
በኤሌክትሪክ የሚሠራ አውሮፕላን የመጀመሪያውን የተሳካ በረራ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሠራ አውሮፕላን የመጀመሪያውን የተሳካ ዓለምአቀፍ በረራ አደረገ፡፡
በረራውን ወደ ካናዳ ሞንትሪያል ያደረገው…
ማማ ዱይንግ ጉድ የሴቶችን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ከሁዋዌይ ጋር እየሰሩ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ቀዳማዊት እመቤት ራቼል ሩቶ የሚመራው ‘ማማ ዱይንግ ጉድ’ የተባለው ድርጅት ሴቶችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ለማብቃት ከሁዋዌይ ጋር…