በሰው ሠራሽ አስተውሎት የተከናወነው የቀዶ ጥገና ሕክምና …
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤ አይ) የጉሮሮ ቀዶ ሕክምና ማድረጓን አስታውቃለች፡፡
የቀዶ ጥገና ሕክምናው…
ቻይና በኢንዱስትሪዎች ሮቦቶችን በመትከል የሚስተካከላት የለም ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና የኢንዱስትሪዎች ሮቦቶችን በመትከል እና ሥራ ላይ በማሰማራት በዓለም ላይ የቀዳሚነት ሥፍራ እንዳላት ተነገረ።
በፈረንጆቹ 2024…
ከማያውቁት አካል ለሚደረግ የስልክ ጥሪ መረጃ ከመስጠት መቆጠብ ይመከራል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቪሺንግ (Vshing) መረጃ በማጥመድ ከሚፈጸሙ የጥቃት ዓይነቶች አንዱ በድምጽ ጥሪ አማካኝነት የሚፈጸም የጥቃት ዓይነት ነው።…
አርዓያ መሆን የቻለው ብርቱ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሥራ ብርታት እና በስኬቱ ለበርካቶች ምሳሌ መሆን የቻለው ባለታሪካችን ብዙዐየሁ ሙሉጌታ (ኢ/ር) ይባላል።
ባለታሪካችን ከአርባ ምንጭ…
ትብብርን በማጠናከር የሚገኙ እድሎችን ወደ ሀብትነት በመቀየር የማህበረሰብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ይገባል…
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዲጂታል ዘርፉ ትብብርን በማጠናከር የሚገኙ እድሎችን ወደ ሀገር ሀብትነት በመቀየር የማህበረሰብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ይገባል ሲሉ…
ግለሰቦች የግል መረጃቸውን በመጠበቅ ከማንነት ስርቆት ራሳቸውን እንዲጠብቁ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግለሰቦች የግል መረጃቸውን በመጠበቅ ከማንነት ስርቆት (identity theft) ራሳቸውን እንዲጠብቁ የኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን…
በሮቦቶችና በሰው ልጆች የሚደረገው የሩጫ ውድድር
ሮቦቶች የሰው ልጆችን በሩጫ ውድድር የማሸነፍ አቅም ይኖራቸው ይሆን? በመጪው ሚያዝያ ወር ቁርጡ ይታወቃል።
በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች…
የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘርፍን ያስደነገጠው ዲፕሲክ የሳይበር ጥቃት ደረሰበት
ይፋ በሆነ አጭር ጊዜ ውስጥ ታዋቂነትን ያተረፈው የቻይና የቴክኖሎጂ ዲፕሲክ በደረሰበት የሳይበር ጥቃት ምክንያት አዳዲስ ተጠቃሚዎችን ለጊዜው መመዝገብ ማቆሙን አስታወቀ፡፡
የቴክኖሎጂ…
ሕንድ የመጀመሪያ የጠፈር መንኮራኩሯን ህዋ ላይ አኖረች
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕንድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሰው አልባ የጠፈር መንኮራኩሯን ለመጀመሪያ ጊዜ ህዋ ላይ በማኖር አራተኛ ሀገር መሆኗ ተሰምቷል፡፡
ይህ የሕንድ…