Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

ለማህበራዊ ሚዲያ ጥቃት ለተጋለጡ 25 አትሌቶች የኤአይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አትሌቲክስ 25 የተለያዩ ሀገራት አትሌቶች ራሳቸውን ከማህበራዊ ሚዲያ ጥቃት እንዲከላከሉ የሚያስችል የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (ኤአይ) ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ባደረገው የአራት ዓመታት ጥናት አትሌቶቹ ለከፋ የማህበራዊ ሚዲያ…

ሪያል ማድሪድ የኢንተርኮንቲኔንታል ካፕ ዋንጫን አነሳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ የ2024 የፊፋ ኢንተርኮንቲኔንታል ካፕ ዋንጫን አንስቷል፡፡ ማድሪድ ዋንጫውን ለማንሳት የበቃው ከሜክሲኮው ክለብ ፓቹካ ጋር ያደረገውን የፍፃሜ ጨዋታ 3 ለ 0 በመርታት ነው፡፡ ኪሊያን ምባፔ፣ ሮድሪጎ እና ቪኒሺየስ…

ቪኒሺየስ ጁኒየር የፊፋ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሆኖ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ብራዚላዊው የሪያል ማድረዱ ተጫዋች ቪኒሽየስ ጁኒየር የ2024 የፊፋ የወንዶች ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ። ተጫዋቹ በውድድር ዓመቱ ለሪያል ማድሪድ የስፔን ላሊጋንና የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ እንዲያሸንፍ ከፍተኛ አስተፅኦ አድርጓል።…

ሙድሪክ በጊዜያዊነት ከዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ውድድሮች ታገደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬናዊው የቼልሲ የክንፍ መስመር ተጫዋች ሚካዬሎ ሙድሪክ በጊዜያዊነት ከዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ውድድሮች መታገዱ ተረጋግጧል፡፡ ውሳኔው የተላለፈው ተጫዋቹ ያልተፈቀደ አበረታች ቅመም ተጠቅሟል በሚል ምርመራ እየተደረገበት መሆኑን ተከትሎ ነው፡፡…

ሮናልዶ ለፕሬዚዳንትነት እወዳደራለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብራዚል እና ሪያል ማድሪድ የቀድሞ አንጋፋ ተጫዋች ሮናልዶ ሉዊስ ናዛሪዮ ዲሊማ ለብራዚል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ልወዳደር ነው ብሏል፡፡ የ48 ዓመቱ የቀድሞ ዝነኛ ተጫዋች የወቅቱን የብራዚል እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኤድናልዶ…

አትሌት ሱቱሜ ከበደ በኮልካታ የ25 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሱቱሜ ከበደ በህንድ የተካሄደውን የኮልኮታ የ25 ኪሎ ሜትር  ውድድር በበላይነት አጠናቀቀች። አትሌቷ ውድድሩን 1፡19፡17 በሆነ ሰዓት በመግባት ቀዳሚ ሆናለች። አትሌት ሱቱሜን በመከተል…

አትሌት ንብረት መላክ የባንግሴን ግማሽ ማራቶን ውድድርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ንብረት መላክ በታይላንድ ቾን ቡሪ የተካሄደውን የባንግሴን ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸንፏል፡፡ አትሌት ንብረት ርቀቱን 1 ሰዓት 2 ደቂቃ ከ32 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ መሆን የቻለው፡፡

የማንቼስተር ደርቢ ዛሬ ምሽት ይደረጋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር የማንቼስተር ከተማ ክለቦች የሆኑት ማንቼስተር ሲቲ እና ማንቼስተር ዩናይትድ ምሽት ላይ የሚያድረጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ጨዋታው ምሽት 1 ሰዓት ከ30 በኢቲሃድ ስታዲየም…

ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል-ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የከተማው ነዋሪ በአካልና በአዕምሮ የዳበረ እንዲሁም ጤናው የተጠበቀ እንዲሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርትን ባህል ማድረግ ይገባል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

ሊቨርፑል እና አርሰናል ከተጋጣሚዎቻቸው ጋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር መሪው ሊቨርፑል እና አርሰናል ከተጋጣሚዎቻቸው ጋር አቻ ተለያይተዋል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በአንፊልድ ፉልሃምን ያስተናገደው ሊቨርፑል 2 አቻ ሲለያይ፤ ኮዲ ጋክፖ እና ዲያጎ ጆታ ለሊቨርፑል…