Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ዩኤንዲፒ አህጉራዊ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) አህጉራዊ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከዩኤንዲፒ ፕሮጀክት ጋር አምራች ኢንዱስትሪውን በሚያሳልጡ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በአርባምንጭ ከተማ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን እየገመገሙ ነው፡፡ በዚሁ ወቅት አቶ አገኘሁ ተሻገር÷ በአርባምንጭ ከተማ በዓሉ እንዲከበር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ምርጥ አየር መንገድ በመባል ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ተሸልሟል፡፡ በግብጽ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 40ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ውሳኔዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2017-2021) የማክሮ ኢኮኖሚ…

11ኛው ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማሕበረሰብ አገልግሎት ስልጠና ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው ዙር የብሔራዊ በጎ ፈቃድ ማሕበረሰብ አገልግሎት ስልጠና ተጀምሯል፡፡ የሠላም ሚኒስቴር ከወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ነው ሥልጠናውን የሚሰጠው። የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጉቼ ጉሌ (ዶ/ር)÷ ኢትዮጵያውያን እንደ…

በጅቡቲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 104 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 104 ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው ጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ጋር በመተባበር ነው ዜጎችን በሁለት ዙር ከነጋድ ባቡር…

አየር መንገዱ ካለው ጥሩ ስም በላይ ከፍ ብሎ እንዲታይ በትጋት እየሰራን ነው – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ካለው ጥሩ ስም በላይ ከፍ እንዲል በትጋት እየተሰራ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ መስፍን ጣሰው የአየር መንገዱን የስራ እንቅስቃሴዎችን አስመልክቶ…

 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የኮሪደር ልማት ስራዎች አፈጻጸም ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው በክልሉ በኮሪደር ልማት በሚተገበሩ ስራዎች አፈጻጸም እና የልማት ስራዎች ላይ ከክልሉ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ መድረኩ የኮሪደር ልማት…

በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት ወደ ተሃድሶ ማዕከላት የማስገባት ስራ መጀመሩን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው÷ የቀድሞ ተዋጊዎች ወደ ተዘጋጁ የተሃድሶ ማዕከላት…

በክልሉ የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች የሚበረታቱ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የዜጎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች የሚበረታቱ መሆናቸውን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ…