Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የግብርና ዘርፉን ማዘመን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት ያግዛል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ዘርፉን ማዘመን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሀገር አቀፍ የግብርና ባለሙያዎች የክህሎት ልማት ሥልጠና መርሐ ግብር ዛሬ በኮምቦልቻ ከተማ ተጀምሯል፡፡…
የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች በሻሸመኔ ከተማ አስረክቧል፡፡
ትራክተሮቹን የተረከቡት አርሶ አደሮች፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራትና ዩኒየኖች፤ ለክልሉ መንግሥት ባቀረቡት ጥያቄ ቀድመው በቆጠቡት መሠረት መሆኑ…
ወደ ሀገር ውስጥ የተጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ መጠን 9 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ደረሰ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ለማስገባት ከታቀደው 24 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እስከ ትናንት ድረስ ከ10 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ጅቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለጸ፡፡
55 ሺህ ሜትሪክ ቶን ዳፕ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ ፓርላማ ህብረት ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር የተመራው የፓርላማና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የልዑካን ቡድን በኡዝቤኪስታን ታሽከንት ከተማ እየተካሄደ ባለው በ150ኛው በዓለም አቀፉ ፓርላማ ህብረት (አይፒዩ) እየተሳተፈ ይገኛል።
በመድረኩ…
የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች ሊያስረክብ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች በዛሬው ዕለት በሻሸመኔ ከተማ እንደሚያስረክብ አስታውቋል፡፡
ትራክተሮቹን የሚረከቡት አርሶ አደሮች፣ የህብረት ሥራ ማህበራትና ዩኒየኖች ለክልሉ መንግስት ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት…
የጋምቤላ ክልል የተለያዩ ሹመቶችን ሰጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተለያዩ ሹመቶችን መስጠቱን አስታውቋል፡፡
በዚህም መሰረት፦
አቶ ቻም ኡቦንግ - የክልሉ አካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ቢሮ ኃላፊ
2.አቶ ኮንግ ጆክ - የክልሉ ከተሞች ፕላን ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር…
ለመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ስኬታማነት ሁሉም በትኩረት ሊሰራ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ስኬታማነት ሁሉም በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
"ልኅቀት በሰው ተኮር አገልግሎት" በሚል መሪ ሐሳብ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፌዴራል…
የጎንደርን የንግድና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማጠናከር እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ከተማን የንግና ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ለማጠናከር የሰላም ሥራዎች ላይ በትኩረት እየተሠራ ነው ሲሉ የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኛው ገለጹ፡፡
የከተማዋን የንግድና ኢንቨስትመንት ሥራዎች ለማሳደግ ያለመ ውይይት፤ በተለያዩ…
ዜጎች በደም እጦት ለጉዳት እንዳይዳረጉ ርብርብ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎች በደም አቅርቦት እጥረት ምክንያት ለከፋ ጉዳት እንዳይዳረጉ ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ጥሪ አቀረቡ፡፡
የኢትዮጵያ ደምና ኅብረ-ኅዋስ ባንክ አገልግሎት ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ…
የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሰልጣኞችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት 10ኛ ዙር ምልምል ወታደሮች እና የ27ኛ የባለሌላ ማዕረግተኛ ሰልጣኞችን አስመረቀ፡፡
የጦላይ ከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ጡምሲዶ ፊታሞ…