Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና የሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በጎብኝታቸው የግድቡን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታና የተለያዩ ክፍሎቹን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።…

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የአረንጓዴ ልማት ትብብር ጉባዔን እንድታስተናግድ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዓለም አቀፉ የአረንጓዴ ልማት ትብብር (P4G) በ2027 የሚያደርገውን ዓለም አቀፍ ጉባዔ እንድታስተናግድ ተመረጠች። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ስዩም መኮንን ከዓለምአቀፉ የአረንጓዴ ልማት ትብብር ዳይሬክተር ሮቢን ማክጉኪን ጋር…

የማህጸን በር ካንሰር በኢትዮጵያ በገዳይነቱ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ይቀመጣል – ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ካንሰር በኢትዮጵያ በገዳይነቱ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ ያለውን ደረጃ ይይዛል ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሯ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር በቱሉ ዲምቱ ቁጥር አንድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ተገኝተው…

በሐረሪ ክልል ዘመናዊና ወጪ ቆጣቢ የትራንስፖርት ሥርዓትን እውን ለማድረግ እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ዘመናዊ እና ወጪ ቆጣቢ የትራንስፖርት ሥርዓትን እውን ለማድረግ እንደሚሰራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት በክልሉ ዘመናዊ የኤሌክትሪክ ትራንስፖርትን ተግባራዊ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ…

የግሉ ዘርፍ ምርታማነት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማታችንን ከግብ ለማድረስ ወሳኝ ሚና ይጫወታል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ የግሉ ዘርፍ ምርታማነት ሀገራዊ የኢንዱስትሪ ልማታችንን ከግብ ለማድረስ እና ኢኮኖሚያችንን ለማጠናከር ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የስንዴ ምርት ስብሰባ ሒደት በትብብርና በፍጥነት እንዲከናወን አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የስንዴ ምርት ስብሰባ ሒደት በትብብርና በፍጥነት እንዲከናወን አሳሰቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥የስንዴ መኸር መጀመሩን ተናግረዋል። ''እናም በዚህ ዓመት ብዙ ምርት…

ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በጤናው ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በጤናው ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን የብሔራዊ ጤና አገልግሎት፣ ደንብ እና ቅንጅት…

የማይክል ጃክሰን አምሳያ ዋንግ ጃክሰን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖፕ ሙዚቃ ስልት ንጉሱ ማይክል ጃክሰን መንትያ የሚመስለው ቻይናዊ ዋንግ ጃክሰን በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲን ጎብኝቷል፡፡ ዋንግ በጉብኝቱ ወቅት በቻይና ከኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ጋር የተወያየ ሲሆን÷በውይይቱም ቡናን በማስተዋወቅ የቡና…

ለደቡብ ወሎ ዞን 30 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ለተለያዩ ወረዳዎች 30 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደርጓል፡፡ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ደሴ ቅርንጫፍ ከእንግሊዝ መንግስት ጋር በመተባበር በደቡብ ወሎ ዞን ለተለያዩ ወረዳዎች ለሚገኙ ጤና ተቋማት 10 ሚሊየን ብር…

የማህፀን ጫፍ ካንሠር መከላከያ ክትባት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለተከታታይ አምስት ቀናት የሚቆየው የማህፀን ጫፍ ካንሠር መከላከያ ክትባ ት ዛሬ በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ የሚሰጠው ከ9 እስከ 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች ሲሆን÷ በትምህርት፣ በጤና ተቋማት እና በጊዜያዊ የክትባት መስጫ…