Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በደሴ ከተማ በ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የኮሪደር ልማት ሥራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት የኮሪደር ልማት ሥራ በደሴ ከተማ ተጀምሯል፡፡
የኮሪደር ልማት ሥራው ከደሴ ቧንቧ ውኃ እስከ ወሎ ባሕል አምባ የሚደርስ ሲሆን÷ 1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር እንደሚሸፍን ተገልጿል፡፡
አጠቃላይ ስፍቱ 46…
በልምምድ ላይ ሳለ በደረሰበት ጥቃት ዓይኑ የተጎዳው አትሌት ለሕክምና ወደ ቼናይ አቀና
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በልምምድ ላይ ሳለ ባልታወቁ ሰዎች በደረሰበት ጥቃት በግራ ዓይኑ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያጋጠመው አትሌት ሰውመሆን አንተነህ ለሁለተኛ ዙር ሕክምና ወደ ሕንድ ቼናይ አቀና፡፡
አትሌቱ የሁለተኛ ዙርና የመጨረሻ የዓይን ቀዶ ጥገና ሕክምና ለማድረግ ወደ…
ኢትዮጵያና አሜሪካ በጸጥታና ደህንነት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ በትብብር እየሰሩ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡
ሚኒስትር ዴዔታው ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ አፍሪካ ፣ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ምክትል ረዳት…
የኖርዲክ ሀገራት የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች እንደሚደግፉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኖርዲክ ሀገራት ኢትዮጵያ ጽዱና አረንጓዴ አካባቢን እውን ለማድረግ የምታከናውነውን ሥራ እንደሚደግፉ ገልጸዋል።
“ትብብር ለለውጥ የኖርዲክ ኢትዮጵያ ውይይት ለተሻለ የውጋጅ አስተዳደር እና የፈጠራ መፍትሄዎች” በሚል መሪ ሃሳብ የምክክር መድረክ…
የአዲስ አበባ ካቢኔ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ካቢኔ 4ኛ አመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ካቢኔው በኮሪደር ልማት አካባቢ ያሉ የግል ባለይዞታዎች የቅድሚያ የማልማት ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥበት አግባብ፣ የተጀመሩ ግንባታዎች የቦታ…
ተመድ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ሃይል አዛዥ ሌ/ጄ ምሃን ሰበርማኒያን ገለጹ።
በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል የ18ኛ ሞተራይዝድ…
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ሕዝብ ጎን በመሆን ላሳየችው ቁርጠኝነት ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አመሰገኑ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ ጋር ተወያይቷል፡፡
የሶማሊላንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ…
ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኢኖንሴባ ሎሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሁለትዮሽ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን÷ የሁለቱን ሀገራት የቆየና ታሪካዊ…
ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በዲጂታል ግብይት በጋራ ለመሥራት ፍላጎት እንዳላት ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በዲጂታል ግብይት፣ በባህል ልውውጥና መሰል ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት ያላትን ፍላጎት ገልፃለች፡፡
የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ካንግ ጁንግ ጋር…
በላይ አርማጭሆ ወረዳ 120 ሜትር ርዝመት ያለው ተንጠልጣይ ድልድይ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ላይ አርማጭሆ ወረዳ 120 ሜትር ርዝመት ያለው ተንጠልጣይ ድልድይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ተደርጓል።
ድልድዩ ከ22 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑ ተገልጿል።
በመሃና ወንዝ ላይ የተሰራው…