Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጸጥታና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ ጄነራል አበበ ገረሱ÷ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የነበረው የጸጥታ ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻል እያሳየ…

በመርካቶ ህጋዊ ግብይት እንዲደረግ ቁጥጥር እያደረግን ነው-ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመርካቶ ህጋዊ ግብይት እንዲደረግና ለግብይቱ ነጋዴው ደረሰኝ እንዲቆርጥ ቁጥጥር እና ክትትል እያደረግን ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አስገነዘቡ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከግብር እና ደረሰኝ መቁረጥ ጋር በተያያዘ ከምክር…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል ። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተሿሚዎቹን የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ ለምክር ቤቱ ያቀረቡ ሲሆን ፥ ምክር ቤቱም ሹመቱን በሙሉ ድምጽ አጽድቆታል ። በዚህም ፡-…

ጉባዔውን በመጠቀም ላኪዎች የውጭ ምንዛሪ ግኝትን እንዲያሳድጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የጥራጥሬ ሰብሎችና ቅባት እህሎች ጉባዔን በመጠቀም ላኪዎች የውጭ ምንዛሪ ግኝትን እንዲያሳድጉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ በኢትዮጵያ…

የብልፅግና ፓርቲ የሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና…

በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ዕድል እንጠቀማለን – የቻይና ባለሃብቶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በወታደራዊ ልብስ፣ ጫማ፣ ኮፍያ፣ የጥይት መከላከያ ኢንዱስትሪ ዘርፍ መሰማራት ከሚፈልጉ የጂሗ ግሩፕ የቻይና ባለሀብቶች ልዑክ ጋር ተወያዩ ። በዚሁ ወቅት ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ሰፊ አምራች ኃይል፣ ምቹ…

የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አሶሳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገቡ፡፡ አቶ አደም አሶሳ የገቡት የብልጽግና ፓርቲ የ2017…

በአማራ ክልል ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ወቅት ከለማው ሰሊጥ 4 ሚሊየን 746 ሺህ 636 ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምርት ዘመኑ 458 ሺህ 264 ሔክታር መሬት በማልማት ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው ላይ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተገኙ ሲሆን÷ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው አስተያየትና ጥያቄዎች ምላሽና…

አብዲራህማን ሞሃመድ አብዲላሂ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዲራህማን ሞሃመድ አብዲላሂ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት በመሆን መመረጣቸው ተሰምቷል፡፡ የሶማሊላንድ ምርጫ ኮሚሽን የዋዳኒ ፓርቲ እጩ አብዲራህማን መሀመድ አብዲላሂ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን ይፋ አድርጓል። አብዲራህማን በምርጫው 63…