Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከተሞች የብልፅግና ተምሳሌት እንዲሆኑ ነዋሪዎች መትጋት አለባቸው- አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተሞችን የብልፅግና ተምሳሌት ለማድረግ በሚከናወነው ሥራ ነዋሪዎች በባለቤትነት ስሜት ሊሰሩ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ አሳሰቡ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በተገኙበት በዎላይታ ሶዶ ከተማ የከተሞች የልማትና የመልካም…
በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ከ90 በመቶ በላይ ማስወገድ ተቻለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሦስት ዞኖች ከተከሰተው የግሪሳ ወፍ መንጋ መካከል ከ90 በመቶ የሚልቀውን የከፋ ጉዳት ሳያደርስ ማስወገድ መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በቢሮው የሰብል ልማት ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) እንዳሉት÷…
ጎንደር ከተማን ወደ ታሪካዊ ከፍታዋ የሚመልሱ የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – ም/ ጠ /ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ከተማን ወደ ታሪካዊ ከፍታዋ የሚመልሱ የልማት ሥራዎች በፍጥነት እየተከናወኑ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸውና የፌደራልና የክልል ከፍተኛ…
የፍልሰት ችግርን ለመቅረፍ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ ነው-አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የፍልሰትን ችግር ለመቅረፍ ሕገ ወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎችን መከላከልን ጨምሮ የተቀናጀ ጥረት እያደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡
አራተኛው የኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ሕብረት የጋራ የሥራ ቡድን…
በሐረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባ ከነገ ጀምሮ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል የአከራይና ተከራይ ሕጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ጀምሮ ለአንድ ወር እንደሚካሄድ አስታውቋል፡፡
በአዲሱ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ 1320/2016 መሰረት የአከራይና ተከራይ ሕጋዊ ውል ምዝገባ ከነገ ጀምሮ እስከ ታህሳስ…
በኢኮኖሚ ሪፎርም አፈፃጸም ላይ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ልኡክ ጋር ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ያስሚን ወሀብረቢ ከአለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (IMF) ልኡካን ቡድን አባላት ጋር ተወያተዋል፡፡
በውይይታቸው ኢትዮጵያ ተግባራዊ ባደረገችው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ሪፎርም አፈፃጸም ዉጤቶች እና በቀጣይ…
የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል የመንግስት ሰራተኞች ረቂቅ አዋጅን አፀደቀ።
ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል መንግስት ሰራተኞች አዋጅን ለማሻሻል የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አፅድቋል።…
የአፍሪካ ሀገራት የጤና ድንገተኛና ፈጣን ምላሽ ዝግጁነት ኮሚቴ ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የአፍሪካ ሀገራት የጤና ድንገተኛና ፈጣን ምላሽ ዝግጁነት ኮሚቴ ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት የጤና ዘርፍ አመራሮችና የተለያዩ የልማት አጋሮች በተገኙበት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ቀናት በሚቆየው በዚህ ጉባዔ በጤናው…
ኢትዮጵያና እንግሊዝ ለቀጣናው ሰላም በጋራ መስራታቸውን እንደሚቀጥሉ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና እንግሊዝ ለቀጣናው ሰላም እና ደኀንነት መረጋገጥ በጋራ መስራታቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገልፀዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ቀንድ እና ቀይ ባሕር ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር…
በአማራ ክልል የማዕድን ክምችት፣ ጥናትና ልየታ ለማከናወን ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር ስምምነት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ከባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ወሎ እና ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲዎች ጋር የሥነ-ምድር ካርታ ሥራና የማዕድን ክምችት ጥናትና ልየታ ለማከናወን ስምምነት ላይ ደርሷል።
ጥናቱ በ5 ሺህ 254 ካሬ ኪ/ሜትር ላይ…