Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ፋና – የሰርክ ትጋት… የ30 አመታት ጉዞ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብዙሃን ሀሳብ ማዕከል፣ ትናንትን አስታዋሽ፣ ዛሬን ተግቶ ነገን አላሚ፣ ለወቅታዊ እና አዳዲስ መረጃዎች ቀዳሚ ተመራጭ ሚዲያ ነው ፋና።
የፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ አጀንዳዎች ማብለያ፦ ሀገራዊ መግባባትን መፍጠሪያ መስፈንጠሪያም ሆኖ…
ኢትዮጵያ ከጃፓን መንግሥት ጋር የ11 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሲዳማ ክልል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻል ለሚተገበረው ፕሮጀክት የሚውል የ11 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ከጃፓን መንግሥት ጋር ተፈራረመች፡፡
ስምምነቱን የተፈራረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ፣ በኢትዮጵያ የጃፓን…
ፓርቲው የአቅመ ደካማ ወገኖችን ቤት በመገንባት ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የአቅመ ደካማ ወገኖችን ቤት በማደስና በመገንባት ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ እንደሚገኝ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለፁ።…
አየር መንገዱ የአፍሪካ ኩራት መሆኑን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚጠበቅበት ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሚያከናውናቸውን ተግባራት የበለጠ በማጠናከር የኢትዮጵያና የአፍሪካ ኩራት የሚለውን ስሙን ማስጠበቅ እንዳለበት ቋሚ ኮሚቴው አሳሰበ፡፡
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…
ድርጅቱ ዓላማውን በቀጣይነት እንዲያሳካ እሠራለሁ- ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የሥራ አመራር ቦርድ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በዚሁ ወቅትም የድርጅቱ የበላይ ጠባቂ በመሆን ዓላማውን በቀጣይነት እንዲያሳካ እንደሚሠሩ ማረጋገጣቸውን የፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት መረጃ…
የቀጣይ አቅጣጫችን ሁሉን ባሳተፈ መልኩ ሥራን በትግል መምራት ነው- አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠያቂነትን ባረጋገጠና ሁሉን ባሳተፈ መልኩ ሥራን በትግል መምራት የብልጽግና ፓርቲ የቀጣይ አቅጣጫ መሆኑን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ፡፡…
በጎንደር ከተማ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ነገ ይመረቃሉ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው 67 ፕሮጀክቶች ነገ እንደሚመረቁ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ገለጹ፡፡
ፕሮጀክቶቹ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ምክንያቶች ሲጓተቱ የቆዩ መሆናቸውን አቶ ቻላቸው…
ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የጣሊያን ድርጅቶች በጸሀይ ሀይል ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) የጣሊያን ድርጅቶች በጸሀይ ሀይል ኢንቨስትመንት ላይ እንዲሰማሩ ጥሪ አቀረቡ።
ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር አዉጉስቲኖ ፓሊሲ ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም የጣሊያን ድርጅቶች…
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በብቃት ላይ የተመሠረተ አመራር እንዲኖር እየተሰራ ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በብቃት ላይ የተመሠረተ አመራር እንዲኖር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አስታወቁ፡፡
ትምህርት ሚኒስቴርና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ…
ካናቢስ የተሰኘውን የተከለከለ አደንዛዥ ዕጽ ሲያመርት የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ማያ ከተማ ሀረማያ ክፍለ ከተማ በአቋራጭ መበልጸግን በማሰብ ካናቢስ የተሰኘውን የተከለከለ አደንዛዥ ዕጽ ሲያመርት የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የከተማው ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ህብረተሰቡ ለፖሊስ ባደረሰው ጥቆማ መሰረት አቶ…