Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በረመዳን ጾም ወቅት የነበረው መረዳዳትና መተሳሰብ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል –  የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በረመዳን ጾም ወቅት የነበረው መረዳዳት እና መተሳሰብ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅግጅጋ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በዓሉ በዒድ ሶላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን…

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል። የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን በጋምቤላ ስታዲየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች አክብረዋል።