Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

1 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል ዳፕና ዩሪያ የጫኑ መርከቦች ወደብ ደረሱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን 1 ሚሊየን 100 ሺህ ኩንታል ዳፕ እና ዩሪያ የጫኑ መርከቦች ጅቡቲ ወደብ መድረሳቸውን የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ይህንን ተከትሎም እስከ ጥር 27 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ከውጭ የተጓጓዘው…

የታዳጊ ወጣቶች የምዘና ውድድር የስፖርት ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታዳጊ ወጣቶች የምዘና ውድድር የስፖርት ስብራትን ለመጠገን ጉልህ ድርሻ እንዳለው የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ''የታዳጊ ስፖርተኞች ልማት ለአሸናፊ ሀገር'' በሚል መሪ ሐሳብ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በወላይታ ሶዶ…

ተጨባጭ የልማት አቅሞችን አቀናጅቶ መጠቀም ስኬትን ያፋጥናል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተጨባጭ የልማት አቅሞችን አቀናጅቶ መጠቀም በክልሉ የታቀዱ ስራዎች እንዲሳኩ በማድረግ በኩል ፋይዳው የጎላ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉ የ2017 ግማሽ ዓመት የመንግሥትና…

በአፈር መደርመስ አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጉጂ ዞን ሳባ ቦሩ ወረዳ በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ላይ የነበሩ 8 ሰዎች በአፈር መደርመስ አደጋ ሕይወታቸው አለፈ፡፡ አደጋው ትናንት 9 ሰዓት በባሕላዊ መንገድ ማዕድን በማውጣት ሥራ በተሰማሩ ዜጎች ላይ መድረሱን የወረዳው ኮሙኒኬሽን…

ባንኩ አሰራሩን ሊያሻሽል እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሰራሩን ሊያሻሽል እንደሚገባ የመንግስት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመላከተ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ የብድር አሰጣጥና አጠቃቀም ስርዓት ላይ ከፌደራል ኦዲተሮች፣ ከልማት…

የሕዝቡን የልማት ፍላጎት መሰረት በማድረግ በተተገበሩ ኢንሼቲቮች አበረታች ውጤት ተገኝቷል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት የሕዝቡን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ የልማት ፍላጎት መሰረት በማድረግ በተተገበሩ ኢንሼቲቮች አበረታች ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ። የክልሉ መንግሥት ያለፉት ስድስት ወራት…

ሀገር አቀፍ የወጣቶች የሰላምና ደህንነት ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር አቀፍ የወጣቶች የሰላምና ደህንነት ኮንፍረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተባበሩት መንግስታት የሥነ-ህዝብ ልማት ፈንድ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ኮንረንሱ "ወጣት የሰላም ባለቤት" በሚል መሪ…

ከ11 ሚሊየን ቶን በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ተዘጋጅቶ ጥቅም ላይ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 11 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የተፈጥሮ ማዳበሪያ ተዘጋጅቶ ጥቅም ላይ መዋሉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የአፈር ሃብት ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ሊሬ አቢዮ÷በግማሽ ዓመቱ ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት…

የኦሮሚያ ክልል መንግስት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት 6 ወራት ሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…

የኢትዮጵያና ቼክ ሪፐብሊክን ትብብር ለማጠናከር መስራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከቼክ ሪፐብሊክ የኢንዱስትሪና ንግድ ምክትል ሚኒስትር ጄ ካቫሊሪክ ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ምስጋኑ በትናንትናው ዕለት በፕራግ በተካሄደው የኢትዮ-ቼክ…