Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
“አስቴር “የተሰኘው የመጀመሪው ባለ ቀለም ፊልም ዲጅታላይዝድ በሆነ መንገድ ተሰርቶ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “አስቴር “የተሰኘው የመጀመሪው ባለ ቀለም ፊልም ዲጅታላይዝድ በሆነ መንገድ ተሰርቶ በዓድዋ ሲኒማ ተመርቋል፡፡
ፊልሙ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ አንጋፋ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበተ ነው የተመረቀው፡፡…
በባሕርዳር የተከሰከሰም ሆነ ችግር ያጋጠመው ሄሊኮፕተር የለም – የመከላከያ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር የተከሰከሰም ሆነ ችግር ያጋጠመው ሄሊኮፕተር አለመኖሩን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷የኢፌዴሪ አየር ሃይል ካሉት "ቤዞች" አንደኛው ምድብ የሆነው ባህርዳር የሚገኘው የምዕራብ አየር ምድብ…
አቶ ኦርዲን በድሪ የሐረር ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ ገመገሙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በሐረር ከተማ በዘጠኙ ወረዳዎች የሚካሄዱ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ገምግመዋል።
አቶ ኦርዲን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በቀጣይ የኮሪደር ልማቱ በፍጥነት፣ በጥራትና በቅንጅት እንዲከናወን…
ወ/ሮ አለምፀሐይ ጳውሎስና አቶ ደስታ ሌዳሞ የሃዋሳ ከተማን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አለምፀሐይ ጳውሎስ እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሃዋሳ ከተማ እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ምልከታ አድርገዋል።
በጉብኝታቸውም በሃዋሳ ከተማ እየተሰራ…
በራስ አቅም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ትልማችን ማሳኪያ አንዱ መንገዳችን የስንዴ ልማት ነው -ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በራስ አቅም የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ትልማችን ማሳኪያ አንዱ መንገዳችን የስንዴ ልማት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞረት እና ጅሩ ወረዳ በክላስተር የለማ…
የኢትዮጵያ መንግስት በቀድሞ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሕልፈት የተሰማውን ሃዘን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በቀድሞ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ ሞሃመድ ሕልፈት የተሰማውን ሃዘን ገልጿል፡፡
የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ የኢትዮጵያና ሶማሊላንድን ግንኙነት በማጠናከር በኩል ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ
የኢትዮጵያ ወዳጅ…
ከ120 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የቂልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ከ120 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የቂልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተመርቋል፡፡
ሆስፒታሉን መርቀው የከፈቱት የስራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልና…
የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ የስበት ማዕከል መሆን በጀመረችበት ወቅት የተካሄደ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የስበት ማዕከል መሆን በጀመረችበት ወቅት የተካሄደ ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…
ኢትዮጵያና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በአየር ንብረት ለውጥ መከላከል ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጎልበት እንደሚሰሩ አስታወቁ።
29ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ(ኮፕ 29) በአዘርባጃን ባኩ መካሄድ ከጀመረ ዛሬ ሰባተኛ ቀኑን…
የጋምቤላ ክልል መንግስት ለ138 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለ138 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉን አስታወቀ።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ተወካይ አቶ ኡቶው ኡኮት እንዳሉት የክልሉ መንግስት ለታራሚዎቹ ይቅርታ ያደረገው የክልሉ ይቅርታ ቦርድ ያደረገውን ማጣራት መሠረት…