Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በአማራ ክልል ከ4 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር ወቅት ከለማው ሰሊጥ 4 ሚሊየን 746 ሺህ 636 ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምርት ዘመኑ 458 ሺህ 264 ሔክታር መሬት በማልማት ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል በላይ የሰሊጥ…

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው ላይ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተገኙ ሲሆን÷ ከምክር ቤት አባላት ለሚነሱላቸው አስተያየትና ጥያቄዎች ምላሽና…

አብዲራህማን ሞሃመድ አብዲላሂ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዲራህማን ሞሃመድ አብዲላሂ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት በመሆን መመረጣቸው ተሰምቷል፡፡ የሶማሊላንድ ምርጫ ኮሚሽን የዋዳኒ ፓርቲ እጩ አብዲራህማን መሀመድ አብዲላሂ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን ይፋ አድርጓል። አብዲራህማን በምርጫው 63…

በደሴ ከተማ በ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የኮሪደር ልማት ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት የኮሪደር ልማት ሥራ በደሴ ከተማ ተጀምሯል፡፡ የኮሪደር ልማት ሥራው ከደሴ ቧንቧ ውኃ እስከ ወሎ ባሕል አምባ የሚደርስ ሲሆን÷ 1 ነጥብ 8 ኪሎ ሜትር እንደሚሸፍን ተገልጿል፡፡ አጠቃላይ ስፍቱ 46…

በልምምድ ላይ ሳለ በደረሰበት ጥቃት ዓይኑ የተጎዳው አትሌት ለሕክምና ወደ ቼናይ አቀና

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በልምምድ ላይ ሳለ ባልታወቁ ሰዎች በደረሰበት ጥቃት በግራ ዓይኑ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያጋጠመው አትሌት ሰውመሆን አንተነህ ለሁለተኛ ዙር ሕክምና ወደ ሕንድ ቼናይ አቀና፡፡ አትሌቱ የሁለተኛ ዙርና የመጨረሻ የዓይን ቀዶ ጥገና ሕክምና ለማድረግ ወደ…

ኢትዮጵያና አሜሪካ በጸጥታና ደህንነት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር እንደሚያጠናክሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ በትብብር እየሰሩ እንደሚገኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ አፍሪካ ፣ሱዳን እና ደቡብ ሱዳን ምክትል ረዳት…

የኖርዲክ ሀገራት የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች እንደሚደግፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኖርዲክ ሀገራት ኢትዮጵያ ጽዱና አረንጓዴ አካባቢን እውን ለማድረግ የምታከናውነውን ሥራ እንደሚደግፉ ገልጸዋል። “ትብብር ለለውጥ የኖርዲክ ኢትዮጵያ ውይይት ለተሻለ የውጋጅ አስተዳደር እና የፈጠራ መፍትሄዎች” በሚል መሪ ሃሳብ የምክክር መድረክ…

የአዲስ አበባ ካቢኔ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ካቢኔ 4ኛ አመት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ካቢኔው በኮሪደር ልማት አካባቢ ያሉ የግል ባለይዞታዎች የቅድሚያ የማልማት ጥያቄዎች ፈጣን ምላሽ የሚሰጥበት አግባብ፣ የተጀመሩ ግንባታዎች የቦታ…

ተመድ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሠራዊት ግዳጁን በላቀ ብቃት የሚወጣ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ሃይል አዛዥ ሌ/ጄ ምሃን ሰበርማኒያን ገለጹ። በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሃይል የ18ኛ ሞተራይዝድ…

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ሕዝብ ጎን በመሆን ላሳየችው ቁርጠኝነት ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ከሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ ጋር ተወያይቷል፡፡ የሶማሊላንድ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አሕመድ ሞሃመድ…