Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኤም ፖክስ በሽታ እንዳይዛመት የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤም ፖክስ (Mpox) በሽታ እንዳይዛመት በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፡፡
ሚኒስትሯ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ አስተዳደር በኤም ፖክስ ከተጠረጠሩ ሰዎች በተወሰደ…
የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት 46 ዊልቼሮችን ለአካል ጉዳተኞች አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚኖሩ የአካል ጉዳት ለገጠማቸው ልጆችና ለጉዳት ለተጋለጡ አዋቂዎች 46 ዊልቼሮችን አበርክቷል።
ድጋፉ የአካል ጉዳት ገጥሟቸው ከቤት ወጥተው ለመንቀሳቀስም ሆነ ወደ ትምህርት ገበታ ለመቀላቀል…
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት ጋር ተወያይተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ብጹአን ሊቃነ ጳጳሳት ዛሬ የብሔራዊ ቤተ መንግሥት መጎብኘታቸውን ገልጸዋል።…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩትን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩትን ጎበኙ፡፡
ኢንስቲትዩቱ ከምድር እስከ ህዋ ድረስ የሚገኙ መረጃዎችን በመተንተን የምርምር ሥራዎችን የሚያከናውን ተቋም መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት…
የፍትህ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ አስፈፃሚ ተቋማት ቅንጅት ወሳኝ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት የፍትህ ስርዓቱን ይበልጥ ለማጠናከር የዘርፉ አስፈፃሚ ተቋማት ቅንጅት ወሳኝ ነው ብለዋል።
19ኛው የፌዴራል እና የክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽነሮች የጋራ ጉባኤ "ማረሚያ ቤቶችን በአዲስ…
በደቡብ ጎንደር ዞን በትራፊክ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡
አደጋው 18 ሰዎችን አሳፍሮ ከጎንደር ወደ ባሕር ዳር ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ይፋግ ንዑስ ጣቢያ አካባቢ ከቆመ ኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭቶ መከሰቱን የዞኑ ፖሊስ…
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የባለ ራዕይ መሪ ማሳያ ነው – የአዘርባጃን አምባሳደር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የአዘርባጃን አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ መሶብ የአንድ አገልግሎት ማዕከል በፍጥነት ወደተግባር መግባቱ የቁርጠኛ እና ባለ ራዕይ መሪዎች ማሳያ ነው አሉ፡፡
አምባሳደሩ የአዘርባጃን የነጻነት ቀንን አስመልክቶ በአዲስ አበባ በተዘጋጀ…
ውይይት ለሀገራችን ወሳኝ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለቀጣይ ትውልድ የተሻለችና የብልጽግና ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያን ለማውረስ ሁሉም ሰው መተባበር እንዳለበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ጠየቁ።
በወላይታ ሶዶ ከተማ እየተካሄደ ባለው በወቅታዊ ክልላዊና ሀገራዊ ጉዳዮች…
የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ላለፉት 15 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የ2017 ዓ.ም የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ ተጠናቀቀ፡፡
ይህን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ፀሐፊ አቡነ ዲዮስቆሮስ በሰጡት መግለጫ፤ በዓመት…
በቂ የእንቁላል ምርት አቅርቦት እንዲኖር እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተከሰተውን የእንቁላል ዋጋ ጭማሪ ለማረጋጋት በእሁድ ገበያዎች በቂ የእንቁላል ምርት አቅርቦት እንዲኖር እየተሠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ባደረገው ቅኝት አንድ እንቁላል ከ20 እስከ 21 ብር እየተሸጠ…