Fana: At a Speed of Life!

የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን በልብና በካንሰር ሕክምና የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን በልብና በካንሰር ሕክምና የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የኮሌጁ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዱዓለም ደነቀ(ፕ/ር) እንደገለጹት ፥ የጥቁር አንበሳ…

በእርግዝና ወቅት ስለሚስተዋሉ ለውጦች ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዲት ሴት ነፍሰ ጡር በምትሆንበት ጊዜ አካላዊ ፣ ሆርሞናል እና ስሜታዊ ለውጦችን ታስተናግዳለች፡፡ በእርግዝና ወቅት የአተነፋፈስ፣ የጡት፣ የዳሌ፣ የደም ኅዋስ መጠን እንዲሁም አጠቃላይ የሆነ የሰውነት ክብደት መጨመር፣ ቆዳ ላይና…

የሴቶች የላይኛው መራቢያ ክፍልን የሚያጠቃ በኢንፌክሽን አማካኝነት የሚከሰት በሽታ ምንነትና መዘዙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የላይኛው የመራቢያ ክፍል ኢንፌክሽን የሚባለው ከማህፀን ጫፍ የውስጠኛው በር በላይ ያሉትን የሴት ልጅ የመራቢያ ክፍሎች የሚያጠቃ የጤና ችግር ነው፡፡ እነዚህ የሴት ልጅ የመራቢያ ክፍሎችም የማህጸን የውስጠኛው ግድግዳን፣ የማህጸን ቱቦዎችን፣ የሴት…

የደም ግፊትዎን ተለክተዋል?

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ለአጣዳፊ የልብ ውጋት ወይም በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ስራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድልን ይጨምራል፡፡ ዛሬ የዓለም የደም ግፊት ቀን ሲሆን ቀኑን ስለደም ግፊት ግንዛቤ በመስጠትና ሰዎች የደም…

የእናቶች፣ ህጻናትና አፍላ ወጣቶች ጤና ተደራሽነት ላይ አበረታች ውጤቶችን አስመዝግበናል ¬- ዶ/ር መቅደስ ዳባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶች፣ ህጻናትና አፍላ ወጣቶች ጤና ተደራሽነት ላይ አበረታች ውጤቶችን አስመዝግበናል ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለጹ። ፈጠራዎችን መተግበርና ማዝለቅ ለላቀ የእናቶች፣ ሕጻናት እና ወጣቶች ጤና በሚል መሪ ሀሳብ የሚኒስቴሩ የዘጠኝ…

እርግዝናን ተከትለው የሚመጡ መደበኛ ያልሆኑ ለውጦች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ እናት ነፍሰ ጡር በምትሆንበት ጊዜ በርካታ ለውጦች እርግዝናዋን ተከትለው ይመጣሉ። በመሆኑም እርግዝናን ተከትለው የሚመጡ መደበኛ ሁነቶች እንዳሉ ሁሉ በአንጻሩ ደግሞ እናትና ፅንስን ለከፋ አደጋ፤ አለፍ ሲልም ለሞት የሚዳርጉ…

የዓሳማ ኩላሊት የተለገሰላቸው ግለሰብ ህይዎታቸው አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጀመሪያ ጊዜ የዓሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላ የተደረገላቸው ግለሰብ ከሆስፒታል አገግመው ከወጡ ከሁለት ወራት በኋላ ህይዎታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ የ62 ዓመቱ ሪቻርድ ስሌይማን የኩላሊት ህመም እንዳለባቸውና በአፋጣኝ የኩላሊት ንቅለተከላ ማድረግ…

የአለርጂ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አለርጂ የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርዓት በተለይም ለምግቦች፣ ለአበባ ብናኞች፣ ለአቧራ፣ለአየር ሁኔታ እና መሰል ነገሮች በሚሰጠው ምላሽ እንደሚፈጠር ይነገራል። ንጥረ ነገሩ ወይም ለሰውነትዎ የማይስማማ ነገሮች ላይ የበሽታ መከላከል ስርዓትዎ…

የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች በማላዊ የጤና ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች በማላዊ የጤና ሚኒስትር ሃሲና ዳውድ ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር የጋራ ውይይት አካሄዱ። የሥራ ሀላፊዎቹ በውይይታቸው በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ በኤችአይቪ፣ በቲቢ እና ሞትን በመቀነስ ረገድ የተመዘገቡ ውጤቶች…

ከሰልን ሲጠቀሙ መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም በበዓል እና ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ ሲኖር ከሰልን በአማራጭ የኃይል ምንጭነት መጠቀም የተለመደ ተግባር ነው፡፡   በመሆኑም ከሰልን ሰዎች ለተለያየ አገልግሎት ሲጠቀሙ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ባለሙያዎች…