Fana: At a Speed of Life!

የኩፍኝ መንስዔዎችና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩፍኝ ማለት ሚዝልስ (Measles) በተባለ ረቂቅ ተህዋስ አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ የሆነ በሽታ ነው። በአብዛኛው ክትባት ያልወሰዱ ህፃናት ላይ የሚከሰት ቢሆንም አዋቂዎች ላይም ሊከሰት ይችላል። የኩፍኝ በሽታ በዋናነት በትንፋሽ የሚተላለፍ…

ከስርዓተ-ምግብና ጤና ጋር የተያያዙ አዳዲስ ፕሮጀክቶች ተግባራዊ ሊሆኑ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) ጋር በመተባበር ከስርአተ-ምግብ እና ጤና ጋር የተያያዙ አዳዲስ ፕሮጀክቶች ተግባራዊ እንደሚሆኑ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የዩኤስኤይድ ኒውትሪሽን ቡድን አባላት ስርአተ-ምግብ፣ ልማትና ሰላምን አጣምሮ በኢትዮጵያ…

የስክሪን ብርሃን ለልጆች አይን ጤንነት ያለው አሉታዊ ተፅዕኖ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ ልጆች ስክሪን ላይ (ስልክ፣ ቲሌቪዥን) የሚያሳልፉት ጊዜ በርከት እያለ መጥቷል፤ ይህ ደግሞ የልጆች የአይን ጤንነነት ላይ ጉዳት ያስከትላል። በዚህም ወላጆች ልጆች ስክሪን የሚያዩበትን የቆይታ ጊዜ መወሰን ወይም መገደብ አለባቸው፡፡…

የቶንሲል ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉሮሮአችን ውስጥ በግራና በቀኝ በኩል ሁለት የቶንሲል ዕጢዎች የሚገኙ ሲሆን÷ የእነዚህ ዕጢዎች በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ መጠቃት ቶንሲል የተሰኘ በሽታ ያመጣል፡፡ በጣም የሚታወቀው ቶንሲልን የሚያስከትለው ባክቴሪያ ደግሞ "ስትሬፕቶኮከስ ፓዮጂንስ"…

ከግሎባል ፈንድ በተገኘ ድጋፍ ስኬታማ በሽታዎችን የመከላከል እና የመቆጣጠር ተግባራት ተከናውኗል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግሎባል ፈንድ በተገኘ 453 ሚልየን ዶላር የቲቢ፣ የኤች አይ ቪ፣ የወባ በሽታዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር እንዲሁም የጤና ስርአትን በማጠናከር ረገድ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በበሽታ መከላከል ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን…

በአማራ ክልል የጤና አገልግሎት ጥራትን ለመጠበቅ የተሠራው የቁጥጥር ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የጤና ተቋማት እና የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለመጠበቅ የተሠራው የቁጥጥር ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለጸ። በክልሉ በሀገር አቀፍ የጤና ተቋማትና አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ መሰረት ምቹ የሕክምና ቦታ መያዝ፣ ለተቋም በቂ የግብዓት…

የአፍንጫ አለርጂ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰውነት ውስጥ የሚገኙ በሽታ ተከላካይ ህዋሶች ወደ ውስጥ ለሚገባ ባዕድ ነገሮች የሚሰጡት የመከላከል ምላሽ አለርጂ ይባላል፡፡ አለርጂ በአፍንጫ እና በሌሎች የመተንፈሻ አካላት ላይ ሊከሰት ይችላል፤ አንዳንድ የአለርጂ ህመሞችም ከባድ ህመም…

42 ሆስፒታሎች የአገልግሎት ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑን ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ሆስፒታሎች የአገልግሎት ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችና መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ መድረክ ሚኒስትሯ በተገኙበት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተካሂዷል፡፡ በዚሁ…

በሶማሌ ክልል ለሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ450 ሺህ በላይ ሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ለአንድ ሳምንት የሚቆየውን የክትባት ዘመቻ የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሙሴ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅትና…

የለምጽ ምንነት እና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምጽ (vitiligo) በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የቆዳ ቀለም እንዲነጣ የሚያደርግ በሽታ ነው፡፡ በበሽታው የተጠቃ የቆዳ ክፍል በጊዜ ሂደት ስፋቱን እየጨመረ ሊሄድ ይችላል፤ ሕመሙም ከውጭኛው ቆዳ በተጨማሪም ፀጉር እና የአፍ እና የብልት የውስጥ…