Fana: At a Speed of Life!

የህፃናት አስም በሽታ መንስዔና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስም የመተንፈሻ አካላችን ባዕድ በሆኑ የመተንፈሻ አካላት አለርጂ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ምክንያት ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ የቧንቧዎች መጥበብ ነው። አሁን የምንገኝበት ወቅት ክረምትና ቅዝቃዜ የሚበዛበት በመሆኑ…

ያለ ሐኪም ትዕዛዝ የወባ መድኃኒት መውሰድ ለተለያየ ችግር ይዳርጋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐኪም ያልታዘዘ የወባ መድኃኒትን መውሰድ የተለያዩ ጉዳቶችን እንደሚያስከትል የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የወባ በሽታ አምጪ ጥገኛ ተኅዋስ ዝርያ ልየታ ሳይደረግና የሕክምና መመሪያ በሌለበት የወባ መድኃኒት መጠቀም÷ ከመድኃኒት መጠን፣ የአወሳሰድ…

የወባ በሽታ ስርጭትን በዘላቂነት ለመግታት የከፍተኛ አመራሮች የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታ ስርጭትን በዘላቂነት ለመግታት የከፍተኛ አመራሮች የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩን ጤና ሚኒስቴር ከመከላከያ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እንዳዛጁት የተገለጸ ሲሆን÷ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ተቋማቱ ከዚህ በፊትም…

75 ሺህ ወገኖችን ለመድረስ ያለመ ነጻ የጤና ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል 75 ሺህ ወገኖችን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ነጻ የጤና ምርመራና ሕክምና አገልግሎት መስጠት ተጀመረ። አገልግሎቱ በተለይ ከፍለው መታከም የማይችሉ ወገኖችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ ያሲን አብዱላሂ ተናግረዋል፡፡…

በአፋር ክልል የክረምት ነጻ የጤና ምርመራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል 40 ሺህ ወገኖችን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራ ተጀምሯል፡፡ የክረምት ነጻ የበጎ ፈቃድ የጤና ምርመራና ሕክምናው ከ40 ሺህ ለሚልቁ ዜጎች አገልግሎቱን ለመስጠት ያለመ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር መረጃ…

የወባ በሽታን ለመቆጣጠር ጠንካራ የክትትልና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ ነው – ጤና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታን ለመቆጣጠር ጠንካራ የክትትል እና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ የወባ፣ የኮሌራና የኩፍኝ ስርጭትን በሚመለከት መግለጫ ሲሰጡ እንዳሉት፥ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት…

አልኮሆል ያለአግባብ መጠቀምና ሱሰኝነት ያለው ተፅዕኖ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አልኮሆል ያለአግባብ መጠቀም እና ጥገኛ መሆን በህይወትዎ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ያሳድራል። አልኮሆልን ያለአግባብ መጠቀም ማለት አልኮልን ከመጠን ያለፈ ወይም በብዛት መጠቀም ሲሆን፤ የአልኮሆል ጥገኛነት ለተወሰነ ጊዜ አልኮሆልን ያለማቋረጥ ሲጠቀሙ እና…

የኮሌራ በሽታ መንስዔ እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሌራ አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት በማስከትል በሰውነት ውስጥ የሚገኝን ፈሳሽ አሟጥጦ በማስወጣት፣ አቅምን በማዳክም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት ሊዳርግ የሚችል በሽታ ነው። ኮሌራ ቫይብሮ ኮሌራ በተባለ ተህዋስ አማካኝነት የሚመጣና አንጀትን የሚያጠቃ በሽታ…

ኮይካ ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ለኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል፡፡ ኮይካ በሥነ-ተዋልዶና ቤተሰብ እቅድ ዙሪያ መረጃ ተደራሽ በማድረግ ግንዛቤ ማስጨበጥ የሚያስችሉ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ…

በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት እየተስፋፋ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የወባ በሽታ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በክልሉ የሚስተዋለውን የወባ ሥርጭት መግታት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ  በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል…