Fana: At a Speed of Life!

እርግዝና እና ደም ግፊት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ደም ግፊት አብዛኛዉን ጊዜ በእርግዝና ሁለተኛዉ አጋማሽ ማለትም ከ20 ሣምንት በኋላ እንደሚከሰት ይነገራል፡፡ በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ደም ግፊት መንስኤን በተለያየ ጊዜ ጥናቶች ቢደረጉም አንዳንድ ሴቶች ለምን በእርግዝና ወቅት…

የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በት/ቤቶች ተግባራዊ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ጽህፈት ቤት መሪ ስራ አስፈጻሚ ፈቃዱ ያደታ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

የስኳር ህመም ያለባቸው ሰዎች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነታችን ኢንሱሊን የተባለውን ንጥር ነገር በበቂ ሁኔታ ማምረት ሲያቅተው ወይንም የተመረተው ኢንሱሊን ስራዉን በአግባቡ መስራት ሳይችል ሲቀር ነው፡፡ የስኳር ህመም አንድ ጊዜ ከተከሰተ ወይም ከመጣ በኋላ…

ለምን ዓመታዊ የጤና ምርመራ ማድረግ አለብዎ?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊ የጤና ምርመራ በተለያየ የዕድሜ ክልል ላይ ላሉ ሰዎች የሚደረግ እና ለአንድ በሽታ የመጋለጥ ዕድልን ቀድሞ ለማወቅ የሚያስችል የምርመራ ዘዴ ነው። እድሜ እና ፃታን መሠረት አድርገው በየአመቱ እና ከዛም በላይ ሊደረጉ የሚገቡ የምርመራ…

የወላጆች የቁጣ ቃላት ልውውጥ በልጆች ላይ የሚያሳድረው ጫና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልጆችን የቀጣይ ህይዎት መልክ ከማስያዝ አንጻር የወላጆች ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ የስነ ልቦና ባለሙያ ዘላለም ይትባረክ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የወላጆች የቁጣ ቃላት ልውውጥ በልጆች ላይ የሚያሳድረው ጫና በሚል ሃሳብ ቆይታ አድርገዋል፡፡…

የሳንባ ካንሰር ዋና ዋና አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድናቸው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡ የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎል እንዲሁም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ ይችላል፡፡…

የጤና ሚኒስቴር ከግሎባል ፈንድ ጋር የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ለማስፋት ያለመ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ከግሎባል ፈንድ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በግሎባል ፈንድ ቀጣይ የሦስት ዓመት ፈንድ ዙሪያ እንደ ሃገር በቀረበው ጥያቄ መሰረት ግራንት ማጠናቀቂያ ላይ ውይይት ለማድረግ ከመጣው ልዑካን ቡድን ጋር…

የኩፍኝ በሽታ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩፍኝ በሽታ በክትባት መከላከል ከምንችላቸው በሽታዎች መካከል አንዱ ሲሆን በቫይረስ የሚጣና እና በአጭር ጊዜ ከባድ ህመምና ሞትን ሊያስከትል የሚችል በከፍተኛ ፍጥነት የሚተላለፍ በሽታ ነው። በሽታው ማንኛውንም ከዚህ በፊት በበሽታ…

ስለ አጥንት ቅኝት ምርመራ አስፈላጊነት ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጥንት ቅኝት ምርመራ ማለት የአጥንትን የጤና ሁኔታ ለማወቅ የሚደረግ ሂደት መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ የምርመራ ሂደቱ እንዴት ይከናወናል? የምርመራው ሂደት የሚከናወነው÷ አነስተኛ መጠን ያለው ጨረር አመንጪ ንጥረ-ነገር በመርፌ…

የሴቶች የስትሮክ ተጋላጭነት

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ በተለያዩ ምክንያቶች በአንጎል ዉስጥ የደም ፍሰት ችግር ሲያጋጥምና የአንጎል ክፍል ሲጎዳ የሚፈጠር የጤና እክል ነው፡፡ ክስተቱ ወደ አንጎል የሚሄደዉ የደም ቧንቧ በመዘጋቱ ምክንያት የአንጎል ክፍል ረዘም ላለ ጊዜ ያለ ደም ሲቆይ(Ischemic…