የእንቅርት መንስኤዎች ፣ምልክቶች እና መፍትሔ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በተፈጥሮ ታይሮይድ የተባለ የፊተኛው አንገታችን አካባቢ ያለ የሰውነት ክፍል ሲያብጥ ወይም ሲተልቅ እንቅርት ይባላል፡፡
ነገር ግን አንገት ላይ ያለን እባጭ ሁሉ እንቅርት ነው ማለት ስለማይቻል ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ መለየት…
በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች በውፍረት እንደሚቸገሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች ከመጠን ባለፈ ውፍረት እንደሚቸገሩ ላንሴት የህክምና ጆርናል ያወጣው ጥናት አመላከተ።
ተቋሙ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ባደረገው ጥናት÷ ችግሩ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትንም እንደሚመለከትና…
ጥፍርዎ ስለጤናዎ ምን ይላል?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥፍር ላይ የሚታዩ ለውጦች የጤና ችግርን ሊያመለክቱ ይችላሉ።
እነዚህን ለውጦች በጥፍርዎ ላይ ከተመለከቱ ወደ ጤና ተቋማት መሄዱ ይመከራል እነሱም ፡-
1. ጥፍር ላይ ቡናማ ቀጥ ያለ መስመር
ጥፍር ላይ ቡናማ ቀጥ ያለ መስመር…
ከአንዲት 40 ዓመት ሴት 1 ነጥብ 2 ኪሎ አካባቢ የሚመዝን እንቅርት ተወገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከአንዲት የ 40 ዓመት ሴት በግምት 1 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም አካባቢ የሚመዝን እንቅርት መወገዱ ተገለፀ፡፡
ታካሚዋ በአሁን ሰዓት በመልካም ጤንነት ላይ እንደምትገኝ የሆስፒታሉ መረጃ ያመላክታል፡፡
የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 ጀምሮ በልዩ መልኩ በዘመቻ ይሰጣል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በልዩ መልኩ እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆኑ ታዳጊዎች በዘመቻ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የእናቶች፣ አፍላ ወጣቶችና ህጻናት…
በልጆችና አዋቂዎች ከሚከሰት የኩላሊት ህመም ምልክቶች ምን ያህሉን ያውቃሉ?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ህመም በልጆች እና በአዋቂዎች እንደሚከሰት እና ምልክቶቹም የተለያዩ መሆናቸውን ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
እንደባለሙያዎች ገለጻም በአብዛኛው የኩላሊት ህመም ምልክት ላያሳይ ቢችልም÷ እንደህሙማኑ ሁኔታ የተለያየ ምልክት አልፎ አልፎ ሊስተዋል…
በኢትዮጵያ የበለጸገው የሕፃናት ቆዳ በሽታ ልየታ ሲስተም ደርምኔት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደርምኔት በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የበለፀገ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤት ነዉ፡፡
ሥርዓቱ የሕፃናት ቆዳ በሽታ ልየታን የሚሰራ እንደሆነ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…
የልጆች ሌሊት ላይ የሽንት አለመቆጣጠር ችግር መንስዔዎችና መፍትሄዎቻቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኞቹ ህፃናት 5 ዓመት ሲሆናቸው ሌሊት ላይ ሽንታቸውን መቆጣጠር ይችላሉ፡፡
ሆኖም ከ10 እስከ 15 በመቶ የሚሆኑ ህፃናት እስከ ሠባት ዓመታቸው ድረስ እንደሚቸገሩ እና በዚህም ሌሊት ሽንት ሊያመልጣቸው እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡
ይህ…
ለከፍተኛ የደም ግፊት ተጋላጮች እነማን ናቸው?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ለአጣዳፊ የልብ ውጋት ወይም በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ስራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድልን ይጨምራል፡፡
ለመሆኑ ለከፍተኛ የደም ግፊት ተጋላጭ የሚሆኑት ምን አይነት ሰዎች…
ለሕጻናት መልካም የእንቅልፍ ሰዓት ቢያደርጉ የሚመከሩ ነገሮች በጥቂቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕጻናት ከምግብ ባልተናነሰ መልካም የሚባል እንቅልፍ እንዲተኙ ማድረግ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡
በዚህም ለሕጻናት መልካም የእንቅልፍ ሰዓት እንዲሆንላቸው፡-
• ሕጻናት ሁልጊዜ መተኛት ወይም ሸለብ ማድረግ ያለባቸው ብቻቸውን ነው፤
• ሕጻናት…