ዶ/ር መቅደስ ዳባ ከቢል ኤንድ ሚሊንዳ ጌትስ ፋውዴሽን ልዑካን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ከቢል ኤንድ ሚሊንዳ ጌትስ ፋውዴሽን ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡
የጤና ሚኒስትሯ በዚሁ ወቅት÷ በተቋማቱ መካከል ያለው ትብብር ለዘርፉ ትልቅ እድል እንደሆነ ገልጸዋል፡፡
ሴቶችን በማብቃት ሂደት በጋራ…
የአጥንት ህመም አይነቶችና ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰው ልጅ ያለ አጥንት፣ መገጣጠሚያ እና ተያያዥ የሰውነት አካላት ቆሞ መራመድም ሆነ መቀመጥ፣ መነሳት በጥቅሉ መንቀሳቀስ አይችልም።
የሰውነትን ክብደት ሙሉ ለሙሉ የሚሸከመው አጥንት ሲሆን÷ በዚህም በዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ አጥንት…
የማር የጤና በረከቶች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንቦች ከእጽዋት አበባ ቀስመው የሚያዘጋጁት የማር ምርት ጣፋጭ ፈሳሽ ሲሆን በዓለም ላይ ተወዳጅ ነው።
በአብዛኛው ወርቃማ ቀለም ያለው ይህ ጣፋጭ የተፈጥሮ ፈሳሽ ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት የሚጠቅሙ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል።
ማር…
የግላኮማ ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የዐይን ህመም በዐይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በዐይናችን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ህመም ነው።
የዚህ ግፊት መጨመር በዐይናችን የምናያቸውን ምስሎች ወደ አንጎል የሚወስደውን የዐይናችንን…
የኩላሊት ተግባር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩላሊት በርካታ ተግባር ያለው አንዱ የሰውነት ክፍል ነው፡፡
ይህ የሰውነት ክፍል ከሚሰራቸው በርካታ ስራዎች ውስጥ በየቀኑ 200 ሊትር ያህል ውሃ ማጣራት፣ ከሰውነት መርዛማ ነገሮች እና አሲድ በሽንት መልክ ማስወገድ፣ የደም ግፊትን…
ለጤና አገልግሎት ተደራሽነት የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ወሳኝ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የጤና አገልግሎትን በጥራት ተደራሽ ለማድረግ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ወሳኝ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ሀገር አቀፍ የጤና ኢኖቬሽንና ጥራት ጉባኤ ተጠናቋል።
ጉባኤው በኢትዮጵያ የሚሰጠው የጤና…
የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሁኔታዎች ምንድናቸው?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የሽንት ስርዓት አካላትን ማለትም (ኩላሊትን፣ የሽንት ፊኛን እና የላይኛውን እና የታችኛውን የሽንት ማስተላለፊያ ቱቦዎች የሚያጠቃ የኢንፌክሽን ዓይነት ነው።
ለመሆኑ የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ተጋላጭነትን…
ትራማዶልን ተገቢ ባልሆነ መንገድ መጠቀም ለድንገተኛ ሞት ያጋልጣል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትራማዶልን ከሐኪም ፈቃድ ውጪ በአንድ ጊዜ አብዝቶ መውሰድ ከድንገተኛ ሞት እስከ ቀጣይነት ያላቸው የጤና ዕክሎች እንደሚያጋልጥ ተጠቆመ፡፡
ትራማዶል የተሰኘው ጊዜያዊ የህመም ማስታገሻ ተገቢ ባልሆነ መንገድ እየተዘወተረ እና ሱስ እየሆነ የወጣቶችን…
የልብ ህመም በምን ምክንያት ይከሰታል?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው።
የልብ የጤና ችግሮች በሁለት ይከፈላሉ፤ እነርሱም፦ ከውልደት ጋር (በተፈጥሮ) የሚመጡ…
ጥቂት ስለታይሮይድ ህመም
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይሮይድ በሰውነትዎ ውስጥ በተለያዩ ስርዓቶች ውስጥ ሚና የሚጫወቱ ሆርሞኖችን ያመነጫል።
ከአስፈላጊ ሆርሞኖች ውስጥ በዝቶ ወይም አንሶ ሲመነጭ የታይሮይድ በሽታ ተብሎ ይጠራል፡፡
ሃይፐርታይሮይዲዝም፣ ሃይፖታይሮዲዝም፣ ታይሮዳይተስ እና ሃሺሞቶ…