የደም ግፊት በመለካትና ክትትል በማድረግ የስትሮክ ተጋላጭነትን መቀነስ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ሰው የደም ግፊት መጠኑ ከፍተኛ ከሆነ እና በጊዜው ሕክምና ካላደረገ ለከፍተኛ የልብ በሽታና በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ሥራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድሉ እጅግ በጣም ከፍተኛ ይሆናል፡፡
በኢትዮጵያ ከጠቅላላው ሕዝብ…
የህፃናት የደም ካንሰር አይነቶች፣ ምልክቶችና ህክምናዎች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የደም ካንሰር አይነቶች ያሉ ሲሆን በዋናነት ብዙ ጊዜ በህፃናት ላይ በመከሰት የሚታወቀው ‘አኪውት ሊምፎብላስቲክ ሉኪሚያ’ ነው።
ሁለተኛው በህፃናት ላይ የሚከሰት የደም ካንሰር ‘አኪውት ማይሎጂነስ ሉኪሚያ’ ነው።…
ኪንታሮት ህመም መዘዞችና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪንታሮት ህመም በፊንጢጣ ላይ የሚገኙ ደም መላሽ የደም ስሮች ሲያብጡ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡
ህመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደማቅ ቀይ ደም፣ በፊንጢጣ አካባቢ ማሳከክ፣ ከፊንጢጣ የወጣ ሥጋ መሳይ እባጭና በፊንጢጣ አካባቢ የህመም…
የአንጀት ቁስለት በሽታ እንዴት ይከሰታል?
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጀት ቁስለት በሽታ የምግብ መፍጫ ሥርዓትን አዋኪ መሆኑን የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
በሽታው በየትኛውም የዕድሜ ክልል በሚገኙ ሰዎች ላይ የሚከሰት ሲሆን÷ በተለይም በወጣትነትና ጎልማሳነት ዕድሜ ባሉ ሰዎች ላይ በስፋት እንደሚከሰት…
የአሳማ ኩላሊት የተለገሰው ግለሰብ ከሆስፒታል አገግሞ መውጣቱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጀመሪያ ጊዜ የአሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላ የተደረገለት ግለሰብ ከሆስፒታል አገግሞ መውጣቱ ተሰምቷል፡፡
የኩላሊት ህመም በዓለም አቀፍ ደረጃ የብዙዎችን ሕልም ያጨለመና በርካቶችን ለህልፈት የዳረገ እና እየዳረገ የሚገኝ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች…
የአንጎል እጢ ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጢ ያበጠ ነገርን ጠቅልሎ የሚይዝ አገላለፅ ሲሆን፤ ባህሪውን መሰረት በማድረግ በሁለት ይከፈላል፤ አመለኛ የሆነና ገር (አመለኛ ያልሆነ) በመባል ይታወቃሉ።
አመለኛ- በተለምዶ ካንሰር ተብሎ የሚጠቀሰው ሲሆን÷ ለዚህ የበቃው እጢ…
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ መንትዮችን በቀዶ ሕክምና እንዲለያዩ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ መንትዮችን በቀዶ ሕክምና በተሳካ ሁኔታ እንዲለያዩ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
ቀዶ ሕክምናውን የሰሩት በሆስፒታሉ የህጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም ዶ/ር ሙሉዓለም አማረ÷ ”ሞኖዚጎቲክ” መንትዮች…
ጥቂት ስለ ኦቲዝም
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቲዝም ስፔክትረም ዲስኦርደር (ኤኤስዲ) ወይም ኦቲዝም ከነርቭና አንጎል አሰራር ሂደት ጋር ግንኙነት ያለው የእድገት ችግር ነው፡፡
በዛሬው ዕለት የዓለም የኦቲዝም ቀን እየተከበረ ሲሆን፥ በዕለቱ ስለኦቲዝም ግንዛቤን በመፍጠር እና ስለህመሙ…
የጡት ካንሰር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ምክንያቶች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ የሚከሰት ሕመም ነው።
የጡት ካንስር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ምክንያቶች ምንድናቸው?
- እድሜ፡- በጡት ካንሰር የመያዝ…
የሞሪንጋ የጤና በረከቶች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሪንጋ በባህላዊ መንገድ በምግብነትና በመድሃኒትነት በማገልገል ዓለም አቀፋዊ እውቅና ያለው ተክል ነው፡፡
በሀገራችን "ሺፈራው" እየተባለ የሚጠራው ይህ ተክል በአሚኖ አሲድ፣ ቫይታሚን ኤ፣ ቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3፣ ቢ6 እና በቫይታሚን ሲ…